Numbers 7:87 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንዚሓርር መስዋእቲ ዚኸውን ከብቲ ዂሎም ዓሰርተው ክልተ ብዕራይ፡ ድዑል ዓሰርተው ክልተ፡ ወዲ ዓመት ገንሸል ዓሰርተው ክልተ ምስ መስዋእቲ ብልዒ፡ ድዑል ኣጣል ድማ 12 መስዋእቲ ሓጢኣት ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሚቃጠለው መሥዋዕት ከብት ሁሉ ከእህሉ ቍርባን ጋር ዐሥራ ሁለት ወይፈኖች፥ ዐሥራ ሁለትም አውራ በጎች፥ ዐሥራ ሁለትም የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበሩ፤ የኀጢአትም መሥዋዕት አውራ ፍየሎች ዐሥራ ሁለት ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሚቃጠለው መሥዋዕት ከብት ሁሉ ከእህሉ ቍርባን ጋር አሥራ ሁለት ወይፈኖች፥ አሥራ ሁለትም አውራ በጎች፥ አሥራ ሁለትም የአንድ ዓመት ተባት ጠቦቶች ነበሩ፤ የኃጢአትም መሥዋዕት አውራ ፍየሎች አሥራ ሁለት ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሚቃጠለው መሥዋዕት ከብት ሁሉ ዐሥራ ሁለት ወይፈኖች፥ ዐሥራ ሁለትም አውራ በጎች፥ ዐሥራ ሁለትም የአንድ ዓመት ተባት ጠቦቶች ከእህሉ ቁርባን ጋር ነበሩ፤ የኃጢአትም መሥዋዕት አውራ ፍየሎች ዐሥራ ሁለት ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካ ያርሹዋና እትፐ ጹግያ ያርሾ አሄዳ መሂ ኡባና ታማነ ላኡ ኮሩማቱዋ፥ ታማነ ላኡ ዶርሳ ኦርገቱዋነ እት ላይይ ኩሜዳ ታማነ ላኡ አቱማ ዶርሳቱዋ። ኡንቱንቱ ናጋራ ያርሾ አሄዳ ዴሻ ኦርገቱ ኡባና ታማነ ላአ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Katsaa yarshshuwaanna ittippe s'uuggiyaa yarshshoo aheedda mehii ubbaanna tammanne laa"u korumatuwaa, tammanne laa"u dorssaa orggetuwaanne itti laytsay kumeedda tammanne laa"u attuma dorssatuwaa. Unttunttu nagaraa yarshshoo aheedda deeshshaa orggetuu ubbaanna tammanne laa"a. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kaththa yarshora issife xuugettiza yarshos shiiqida mehe qooday 12 boorata, 12 dharshotanne layth kumida 12 dharsho laaqqata; qasse istti nagara yarshos shiishshiday 12 deysha orgeta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካ ያርሾራ ኢሲፌ ጹጌቲዛ ያርሾስ ሺቂዳ ሜሄ ቆዳይ 12 ቦራታ፥ 12 ርሾታኔ ላይ ኩሚዳ 12 ርሾ ላቃታ፤ ቃሴ ኢስቲ ናጋራ ያርሾስ ሺሺዳይ 12 ዴይሻ ኦርጌታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፁሳ ያርሾስ ሺቅዳ መሄይ ካ ያርሹዋራ ዎላ ታማነ ናምኡ ዎፋኖታ፥ ታማነ ናምኡ ማራዘ፥ ታማነ ናምኡ እስ ላይ ኡርገ ዶርስነ፥ ታማነ ናምኡ ኮለታ ናጋራ ያርሾስ ሺሽዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xuussa yarshos shiiqida mehey katha yarshuwara wolla tammanne nam7u wofaanota, tammanne nam7u maraze, tammanne nam7u issi laytha urge dorsinne, tammanne nam7u koleta nagara yarshos shiishidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለሚቃጠል መሥዋዕት የቀረቡት እንስሳት የእህል ቍርባናቸውን ጨምሮ ድምራቸው፦ ዐሥራ ሁለት ወይፈን፣ ዐሥራ ሁለት አውራ በግ፣ ዐሥራ ሁለት አንድ ዓመት የሆናቸው ተባዕት የበግ ጠቦቶች ሆነ፤ እንዲሁም ለኀጢአት መሥዋዕት የቀረቡ ዐሥራ ሁለት ተባዕት ፍየሎች ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዝቃፀል መስዋእቲ ዝኾኑ ዓሰርተ ኽልተ ዝራብዓት፥ ዓሰርተ ኽልተ ማጓሉ፥ ዓመት ዝገበሩ ዓሰርተ ኽልተ ጡቦታት ኣባጊዕ ኾኑ። ምስኡ ኸዓ መስዋእቲ እኽሊ ነበረ። ስለ ሓጢኣት ዝስውኡ ኸዓ ዓሰርተ ኽልተ ዲበላታት ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኩሎም ኣብዑር ንዚሓርር መስዋእቲ ዓሰርተው ክልተ ዝራብዕ፡ ዓሰርተው ክልተ ድዑል፡ ዓሰርተው ክልተ ገንሸል ዓመት፡ ንመስዋእቲ ሓጢኣት ምስ ናይ ብልዒ መስዋእቶም ዓሰርተው ክልተ ድቤላ፡ |