Numbers 7:77 — Compare Translations

11 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም መስዋእቲ ምስጋና ድማ፡ ክልተ ከብቲ፡ ሓሙሽተ ድዑል፡ ሓሙሽተ ድዑል ምራኽ፡ ሓሙሽተ ዓመት ገንሸል፡ እዚ መስዋእቲ ጳግኤል ወዲ ኦክራን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች ነበረ፤ የኤ​ክ​ራን ልጅ የፋ​ግ​ኤል መባ ይህ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የኤክራን ልጅ የፋግኤል መባ ይህ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለአንድነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የኤክራን ልጅ የፋግኤል መባ ይህ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እትፐተ ያርሾ ላኡ ኮሩማቱዋ፥ እቼሹ ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ እቼሹ ጋኬዳ ዴሻ ኦርገቱዋነ እት ላይይ ኩሜዳ እቼሹ አቱማ ዶርሳቱዋ። ኦክራና ናአይ ፓግኤል አሄዳ እሙ ሀዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) ittippetetsaa yarshshoo laa"u korumatuwaa, ichcheshu dorssaa orggetuwaa, ichcheshu gakkeedda deeshshaa orggetuwaanne itti laytsay kumeedda ichcheshu attuma dorssatuwaa. Okiraana na'ay Paagi'eeli aheedda imuu hawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) issifeteththa yarshos 2 boorata, 5 dharshota, 5 deysha orgetanne layth kumida 5 dharsho laaqqata; heyti wuri Okra naa Fagu7eele yarshota.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሲፌቴ ያርሾስ 2 ቦራታ፥ 5 ርሾታ፥ 5 ዴይሻ ኦርጌታኔ ላይ ኩሚዳ 5 ርሾ ላቃታ፤ ሄይቲ ዉሪ ኦክራ ና ፋጉኤሌ ያርሾታ።
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ለኅብረት መሥዋዕት የሚቀርብ ሁለት በሬ፣ አምስት አውራ በግ፣ አምስት ተባዕት ፍየል እንዲሁም አንድ ዓመት የሆናቸው አምስት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ነበሩ። እንግዲህ የኤክራን ልጅ ፋግኤል ያቀረበው ስጦታ ይህ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንመስዋእቲ ምስጋና ዝኾኑ ኽልተ ኣብዑርን ሓሙሽተ ማጓሉን ሓሙሽተ ዲበላታትን፥ ዓመት ዝገበሩ ሓሙሽተ ጡበታት ኣባጊዕን ኣቕረበ። መባእ ፋግኤል ወዲ ዖክራን እዙይ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንመስዋእቲ ምስጋና ኸኣ ክልተ ብዕራይ፡ ሓሙሽተ ድዑል፡ ሓሙሽተ ድቤላ፡ ሓሙሽተ ገንሸል ዓመት፡ ቁርባን ጳግዒኤል ወዲ ዖክራን እዚ እዩ።