Numbers 7:59 — Compare Translations
11 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከም መስዋእቲ ምስጋና ድማ፡ ክልተ ከብቲ፡ ሓሙሽተ ድዑል፡ ሓሙሽተ ድዑል ምራኽ፡ ሓሙሽተ ዓመት ገንሸል፡ እዚ መስዋእቲ ገማልኤል ወዲ ፔዳሱር ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት ጊደሮች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት እንስት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የፈዳሱር ልጅ የገማልያል መባ ይህ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የፍዳሱር ልጅ የገማልኤል መባ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለአንድነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የፍዳሱር ልጅ የገማልኤል መባ ይህ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እትፐተ ያርሾ ላኡ ኮሩማቱዋ፥ እቼሹ ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ እቼሹ ጋኬዳ ዴሻ ኦርገቱዋነ እት ላይይ ኩሜዳ እቼሹ አቱማ ዶርሳቱዋ። ፓዳጹራ ናአይ ጋማልኤል አሄዳ እሙ ሀዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | ittippetetsaa yarshshoo laa"u korumatuwaa, ichcheshu dorssaa orggetuwaa, ichcheshu gakkeedda deeshshaa orggetuwaanne itti laytsay kumeedda ichcheshu attuma dorssatuwaa. Padaas'uura na'ay Gamaali'eeli aheedda imuu hawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | issifeteththa yarshos 2 boorata, 5 dharshota, 5 deysha orgetanne layth kumida 5 dharsho laaqqata; heyti wuri Pedaxuure naa Gamal7eele yarshota. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሲፌቴ ያርሾስ 2 ቦራታ፥ 5 ርሾታ፥ 5 ዴይሻ ኦርጌታኔ ላይ ኩሚዳ 5 ርሾ ላቃታ፤ ሄይቲ ዉሪ ፔዳጹሬ ና ጋማልኤሌ ያርሾታ። |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም ለኅብረት መሥዋዕት የሚቀርብ ሁለት በሬ፣ አምስት አውራ በግ፣ አምስት ተባዕት ፍየል እንዲሁም አንድ ዓመት የሆናቸው አምስት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ነበሩ። እንግዲህ የፍደሱር ልጅ ገማልኤል ያቀረበው ስጦታ ይህ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንመስዋእቲ ምስጋና ዝኾኑ ኽልተ ኣብዑርን ሓሙሽተ ማጓሉን ሓሙሽተ ዲበላታትን ዓመት ዝገበሩ ሓሙሽተ ጡበታት ኣባጊዕን ኣቕረበ። መባእ ገማልኤል ወዲ ፍዳሱር እዙይ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንመስዋእቲ ምስጋና ድማ ክልተ ብዕራይ ሓሙሽተ ድዑል፡ ሓሙሽተ ድቤላ፡ ሓሙሽተ ገንሸል ዓመት፡ ቁርባን ገማልኤል ወዲ ጰዳህጹር እዚ እዩ። |