Numbers 7:57 — Compare Translations
11 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓደ ብዕራይ፡ ሓደ ድዑል፡ ሓደ ዓመት ዝዕድሚኡ ገንሸል ንዝሓርር መስዋእቲ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለሚቃጠልም መሥዋዕት አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ አንድ የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦት፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሚቃጠል መሥዋዕት አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ አንድ የአንድ ዓመት ተባት ጠቦት፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሚቃጠል መሥዋዕት አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ አንድ የአንድ ዓመት ተባት ጠቦት፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጹግያ ያርሾ እት ኮሩማ፥ እት ዶርሳ ኦርግያነ፥ እት ላይይ ኩሜዳ አቱማ ዶርሳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | s'uuggiyaa yarshshoo itti korumaa, itti dorssaa orggiyaanne, itti laytsay kumeedda attuma dorssaa; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | xuugettiza yarshos issi mirgo, issi dharsho, issi layththa dharsho laaqqa, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጹጌቲዛ ያርሾስ ኢሲ ሚርጎ፥ ኢሲ ርሾ፥ ኢሲ ላይ ርሾ ላቃ፥ |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለሚቃጠል መሥዋዕት አንድ ወይፈን፣ አንድ አውራ በግ፣ አንድ ዓመት የሆነው የበግ ጠቦት፣ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዝቃፀል መስዋእቲ ዝኾኑ ሓደ ዝራብዕን ሓደ ማጕላን፥ ዓመት ዝገበረ ሓደ ጡበት በጊዕን፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንዚሓርር መስዋእቲ ሓደ ዝራብዕ፡ ሓደ ድዑል፡ ሓደ ገንሸል ዓመት፡ |