Numbers 7:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣገልግሎት ድንኳን ምርኻብ ምእንቲ ኺፍጽሙ፡ ካባታቶም ውሰድዎ። ንነፍሲ ወከፍ ከከም ኣገልግሎቱ ድማ ንሌዋውያን ሃብዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለምስክሩ ድንኳን ሥራ የሚያገለግል ይሆን ዘንድ፥ ከእነርሱ ተቀብለህ ለሌዋውያን ለእያንዳንዱ እንደ አገልግሎታቸው ስጣቸው።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለመገናኛው ድንኳን ማገልገል ይሆን ዘንድ ከእነርሱ ተቀብለህ ለሌዋውያን ለእያንዳንዱ እንደ አገልግሎታቸው ስጣቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለመገናኛው ድንኳን መገልገያ እንዲሆኑ እነዚህን ከእነርሱ ተቀብለህ ለሌዋውያን ለእያንዳንዱ እንደ አገልግሎታቸው ትሰጣቸዋለህ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ጾሳ ዱንካንያ ኦሶ ጎአና ማላ፥ ኔን ሄዋንታ ኡንቱንቱፐ አካደ፥ ሌዋቶ ኡንቱንቱ ኦሶ ኦሶ ኮሽያዋዳን ሻካደ እማ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «S'oossaa Dunkkaaniyaa oosoo go"ana mala, neeni hewantta unttunttuppe akkaade, Leewatoo unttunttu oosoo oosoo koshshiyaawaadan shaakkaade imma» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hayti miishshati Gaytoteththa Dunkaanezan dumma dumma oosos isttan go7ettana mala hayta yarsho miishshata isttafe ekkada, dumma dumma oosos isttas koshshiza mala shaakkada Lewetas imma.» |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃይቲ ሚሻቲ ጋይቶቴ ዱንካኔዛን ዱማ ዱማ ኦሶስ ኢስታን ጎኤታና ማላ ሃይታ ያርሾ ሚሻታ ኢስታፌ ኤካዳ፥ ዱማ ዱማ ኦሶስ ኢስታስ ኮሺዛ ማላ ሻካዳ ሌዌታስ ኢማ።» |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ጌሻ ዱንካንያ ኦሱዋስ ጎአና መላ ኔኒ ሄ እሞታ ኤንታፈ ኤካዳ፥ ኤንታ ኦሱዋስ ኦሱዋስ ኮሸይሳዳ ሻካዳ ሌወታስ እማ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Geeshsha Dunkaaniya oosuwas go77ana mela neeni he imota entafe ekada, enta oosuwas oosuwas koshsheysada shaakada Leewetas imma” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “በመገናኛውም ድንኳን ለአገልግሎት እንዲውሉ እነዚህን ከእነርሱ ተቀበል፤ ለእያንዳንዳቸውም ለአገልግሎታቸው በሚያሰፈልጋቸው መጠን ለሌዋውያኑ ስጣቸው።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ለሚከናወነው ተግባር መገልገያ ይሆኑ ዘንድ እነዚህን መባዎች ተቀበል፤ ለእያንዳንዳቸው አገልግሎት በሚያስፈልጋቸው መጠን መድበህ ለሌዋውያን ስጣቸው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣብ ኣገልግሎት እቲ መራኸቢ ድንኳን ንመስርሒ ምእንቲ ክኸውን፥ ነቲ መባእ ካብኣቶም ተቐቢልካ፥ ነቶም ሌዋውያን ንነፍሲ ወከፎም ከከም ኣገልግሎቶም ሃቦም” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ኣገልግሎት ድንኳን ምርኻብ ንመዕየዩ ኪኸውን ካባታቶም ውሰዶ፡ ንሱ ኸኣ ንሌዋውያን ንነፍስ ወከፍ ከከምቲ ኣገልግሎቱ ሀቦም። |