Numbers 7:41 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መስዋእቲ ምስጋና ድማ፡ ክልተ ከብቲ፡ ሓሙሽተ ድዑል፡ ሓሙሽተ ድዑል ምራኽ፡ ሓሙሽተ ዓመት ገንሸል፡ እዚ መስዋእቲ ሸሉሚኤል ወዲ ሱሪሳዳይ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች ነበረ፤ የሲ​ሩ​ሳዴ ልጅ የሰ​ላ​ም​ያል መባ ይህ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የሱሪሰዳይ ልጅ የሰለሚኤል መባ ይህ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለአንድነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የሱሪሰዳይ ልጅ የሰለሚኤል መባ ይህ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እትፐተ ያርሾ ላኡ ኮሩማቱዋ፥ እቼሹ ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ እቼሹ ጋኬዳ ዴሻ ኦርገቱዋነ እት ላይይ ኩሜዳ እቼሹ አቱማ ዶርሳቱዋ። ጹሪሻዳያ ናአይ ሻሉምኤል አሄዳ እሙ ሀዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) ittippetetsaa yarshshoo laa"u korumatuwaa, ichcheshu dorssaa orggetuwaa, ichcheshu gakkeedda deeshshaa orggetuwaanne itti laytsay kumeedda ichcheshu attuma dorssatuwaa. S'uriishadaaya na'ay Shalumi'eeli aheedda imuu hawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) issifeteththa yarshos 2 boorata, 5 dharshota, 5 deysha orgetanne layth kumida ichchashu dharsho laaqqata; heyti wuri Xurshadaye naa Salum7eeley shiishshida yarshota.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሲፌቴ ያርሾስ 2 ቦራታ፥ 5 ርሾታ፥ 5 ዴይሻ ኦርጌታኔ ላይ ኩሚዳ ኢቻሹ ርሾ ላቃታ፤ ሄይቲ ዉሪ ጹርሻዳዬ ና ሳሉምኤሌይ ሺሺዳ ያርሾታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡሱፑን ጋላሳን ጋደ ኮቻፈ ራጉኤላ ናአይ ኤልያሳፍ ባ እሞታ ኤህስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Usupuntho gallasan Gaade kochaafe Ragu7eela na7ay Eliyasaafi ba imota ehis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ለኅብረት መሥዋዕት የሚቀርብ ሁለት በሬ፣ አምስት አውራ በግ፣ አምስት ተባዕት ፍየል እንዲሁም አንድ ዓመት የሆናቸው አምስት የበግ ጠቦቶች ነበሩ። እንግዲህ የሱሪሰዳይ ልጅ ስለሚኤል ያቀረበው ስጦታ ይህ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንመስዋእቲ ምስጋና ዝኾኑ ኽልተ ኣብዑርን ሓሙሽተ ማጓሉን ሓሙሽተ ዲበላታትን፥ ዓመት ዝገበሩ ሓሙሽተ ጡበታት ኣባጊዕን ኣቕረበ። መባእ ሰለሚኤል ወዲ ሱሪሳዳይ እዙይ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንመስዋእቲ ምስጋና ኸኣ ክልተ ብዕራይ፡ ሓሙሽተ ድዑል፡ ሓሙሽተ ድቤላ፡ ሓሙሽተ ገንሸል ዓመት፡ ቁርባን ሸሉሚኤል ወዲ ጹርሻዳይ እዚ እዩ።