Numbers 7:23 — Compare Translations
12 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከም መስዋእቲ ምስጋና ድማ፡ ክልተ ብዕራይ፡ ሓሙሽተ ድዑል፡ ሓሙሽተ ድዑል ምራኽ፡ ሓሙሽተ ዓመት ገንሸል፡ እዚ መስዋእቲ ኔታንኤል ወዲ ዙኣር ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት ጊደሮች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት እንስት የበግ ጠቦቶች አቀረበ፤ የሰገር ልጅ የናትናኤል መባ ይህ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች አቀረበ፤ የሶገር ልጅ የናትናኤ መባ ይህ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለአንድነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች አቀረበ፤ የሶገር ልጅ የናትናኤ መባ ይህ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እትፐተ ያርሾ ላኡ ኮሩማቱዋ፥ እቼሹ ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ እቼሹ ጋኬዳ ዴሻ ኦርገቱዋነ እት ላይይ ኩሜዳ እቼሹ አቱማ ዶርሳቱዋ። ጹኣራ ናአይ ናታንኤል አሄዳ እሙ ሀዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | ittippetetsaa yarshshoo laa"u korumatuwaa, ichcheshu dorssaa orggetuwaa, ichcheshu gakkeedda deeshshaa orggetuwaanne itti laytsay kumeedda ichcheshu attuma dorssatuwaa. S'u'aara na'ay Nataani'eeli aheedda imuu hawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | issifeteththa yarshos 2 boorata, 5 dharshota, 5 deysha orgetanne layth kumida 5 dharsho laaqqata; heyti wuri Xu7aare naa Natina7eeley shiishshida yarshota. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሲፌቴ ያርሾስ 2 ቦራታ፥ 5 ርሾታ፥ 5 ዴይሻ ኦርጌታኔ ላይ ኩሚዳ 5 ርሾ ላቃታ፤ ሄይቲ ዉሪ ጹኣሬ ና ናቲናኤሌይ ሺሺዳ ያርሾታ። |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም ለኅብረት መሥዋዕት የሚቀርብ ሁለት በሬ፣ አምስት አውራ በግ፣ አምስት ተባዕት ፍየል እንዲሁም አንድ ዓመት የሆናቸው አምስት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ነበሩ። እንግዲህ የሶገር ልጅ ናትናኤል ያቀረበው ስጦታ ይህ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በሰባተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከኤፍሬም ነገድ የአሚሁድ ልጅ ኤሊሻማዕ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንመስዋእቲ ምስጋና ዝኾኑ ኽልተ ኣብዑርን ሓሙሽተ ማጓሉን ሓሙሽተ ዲበላታትን፥ ዓመት ዝገበሩ ሓሙሽተ ጡቦታት ኣባጊዕን ኣቕረበ። መባእ ናትናኤል ወዲ ሶገር እዙይ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንመስዋእቲ ምስጋና ድማ ክልተ ብዕራይ፡ ሓሙሽተ ድዑል፡ ሓሙሽተ ድቤላ፡ ሓሙሽተ ገንሸል ዓመት፡ ቁርባን ናትናኤል ወዲ ጹዓር እዚ እዩ። |