Numbers 7:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም መሳፍንቲ ነገድን ኣብ ልዕሊ እቶም እተቘጽሩን ዝነበሩ ሓለቓ ቤት ኣቦታቶም፡ መሳፍንቲ እስራኤል ይስውኡ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዐሥራ ሁለቱ የእ​ስ​ራ​ኤል አለ​ቆች፥ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች፥ ቍር​ባ​ና​ቸ​ውን አቀ​ረቡ፤ እነ​ዚ​ህም ከተ​ቈ​ጠ​ሩት በላይ የተ​ሾሙ የነ​ገ​ዶች አለ​ቆች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤል አለቆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ቍርባናቸውን አቀረቡ፤ እነዚህም ከተቈጠሩት በላይ የተሾሙ የነገዶች አለቆች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከተቈጠሩት በላይ የተሾሙት የነገዶች አለቆች የነበሩት የእስራኤል አለቆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ቁርባናቸውን አቀረቡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ እስራኤልያ አሳ ካለዳዋንቱ፥ ሄዋንቱነ ዛራቱዋ ፓይዴዳ ሶ አሳ ካፖቱ እሞታ አሄድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Israa'eeliyaa asaa kaaletseeddawanttu, hewanttunne zaratuwaa paydeedda soo asaa kaappotuu imotaa aheeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Isra7eele asaa kaaleththizayti, deraa qoodiza wode istta bolla alaafeteththi diza korapinneti wuri ba yarsho yarsho GODAAS shiishshida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢስራኤሌ ኣሳ ካሌዛይቲ፥ ዴራ ቆዲዛ ዎዴ ኢስታ ቦላ ኣላፌቴ ዲዛ ኮራፒኔቲ ዉሪ ባ ያርሾ ያርሾ ጎዳስ ሺሺዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ እስራኤለ አሳ ኮቻን ኮቻን ታይብድ ካለያ ዎደ ሀላቃ ግድዳ ኡባይ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Isra7eele asaa kochan kochan taybidi kaalethiya wode halaqa gidida ubbay,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም የእስራኤል አለቆች ሆነው ከተቈጠሩት ነገዶች ኀላፊዎች የነበሩት የየቤተ ሰቡ መሪዎች ስጦታቸውን አቀረቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያ በኋላ በእስራኤል ነገዶች መካከል የጐሣ አለቆች የሆኑት ማለትም በሕዝብ ቈጠራ ጊዜ ኀላፊነት የነበራቸው ሁሉ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣሕሉቕ ነገድ ዝኾኑ፥ ሹመኛታት እስራኤልን ዋናታት ማይ ቤትን፥ ኣብ ልዕሊ እቶም ቍፁራት ዝነበሩን ውህብቶ ኣቕረቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ሹማምቲ እስራኤል፡ ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታቶም፡ ንሳቶም ሹማምቲ እቶም ነገዳት፡ ንሳቶም ኣብ ልዕሊ እቶም ቁጹራት ዝነበሩ፡ ህያብ ኣቕረቡ፡