Numbers 6:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኣሮንን ደቁን ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ ንደቂ እስራኤል ከምዚ ጌርኩም ክትባርኾምን በሎምን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለአ​ሮ​ንና ለል​ጆቹ ንገ​ራ​ቸው፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ስት​ባ​ር​ኩ​አ​ቸው እን​ዲህ በሉ​አ​ቸው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው። የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለአሮንና ለልጆቹ እንዲህ ብለህ ተናገር፦ የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “አሮናዉነ አ አቱማ ናናቶ ሀዋ ኦዳ፤ ‘እስራኤልያ አሳ ህንተ ሀዋዳን ያጊደ አንጅተ፦
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Aaroonawunne Aa attuma naanaatoo hawaa oda; ‹Israa'eeliyaa asaa hintte hawaadan yaagiide anjjite:
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Aarooneynne iza nayti Isra7eele deraa anjjishe hizgi anjjetto,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣሮኔይኔ ኢዛ ናይቲ ኢስራኤሌ ዴራ ኣንጂሼ ሂዝጊ ኣንጄቶ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “አሮንነ እያ አደ ናይት እስራኤለ አሳ አንጅያ ዎደ ሀይሳዳ ያግድ አንጅተ ያጋ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Aaroninne iya adde nayti Isra7eele asaa anjiya wode haysada yaagidi anjite yaaga;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “አሮንንና ልጆቹን እንዲህ በላቸው፤ ‘እስራኤላውያንን በምትባርኩበት ጊዜ እንዲህ በሏቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “አሮንና ልጆቹ የእስራኤልን ሕዝብ በሚባርኩበት ጊዜ እንዲህ በሉ ብለህ ንገራቸው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንደቂ እስራኤል እንትትባርኽዎም ከምዙይ በልዎም ኢልካ ንኣሮንን ንደቁን ንገሮም፦
Amharic Tigrinya 2011 ንኣሮንን ንደቁን ከምዚ ኢልካ ተዛረቦም፡ ንደቂ እስራኣኤል ከምዚ ኢልኩም ባረኽዎም፡