Numbers 6:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኻህን ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር መስዋእቲ ምውጥዋጥ ጌሩ የንቀሳቕሶ። ንካህን ቅዱስ እዩ፣ ምስቲ ተንቀሳቓሲ ጡብን ተንቀሳቓሲ መንኵብን፤ ብድሕሪኡ እቲ ናዝራዊ ወይኒ ክሰቲ ይኽእል እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ካህኑም እነዚህን ሁሉ ቍርባን አድርጎ በእግዚአብሔር ፊት ያቀርባል፤ ይህም የቍርባን ፍርምባና የመባው ወርች ለካህኑ የተቀደሰ ነው፤ ከዚያም በኋላ ባለስእለቱ ወይን ይጠጣል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ካህኑም እነዚህን ለመወዝወዝ ቍርባን በእግዚአብሔር ፊት ይወዘውዛቸዋል፤ ይህም ከሚወዘወዘው ፍርምባና ከሚነሣው ወርች ጋር ለካህኑ የተቀደሰ ነው። ከዚያም በኋላ ናዝራዊው ወይን ይጠጣ ዘንድ ይችላል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ካህኑም እነዚህን ለመወዝወዝ ቁርባን በጌታ ፊት ይወዘውዛቸዋል፤ ይህም ከሚወዘወዘው ፍርምባና ከሚቀርበው ወርች ጋር ለካህኑ የተቀደሰ ድርሻው ነው። ከዚያም በኋላ ናዝራዊው ወይን ሊጠጣ ይችላል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቄሲ ኡንቱንታ ቃያ ያርሹዋ ኦደ፥ መና ጎዳ ስንን ቃ። ያቶፐ ሄዋንቱ ዉጻኬዳ አንጎሱዋናነ ያርሼዳ ገድያና ጌሻነ ቄስያሳ። ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳዉ ባረና ዱማዬዳ ናዝራዊ ዎይንያ ኤሳ ኡሻና ጎፐ ኡሾ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'eesii unttuntta k'aatsiyaa yarshshuwaa ootsiide, Med'inaa Godaa sintsan k'aatso. Yaatooppe hewanttu wus'akkeedda anggoosuwaananne yarshsheedda gediyaana geeshshanne k'eesiyaassa. Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Godaw barena dummayeedda Naaziraawii woyniyaa eessaa ushana gooppe usho. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye qeesezi ubbaa ekkidi GODAA sinththan yaanne haa qaaseththiza yarsho histti shiishsho; heytikka GODAAS dummatida yarsho; he qaaseththida angasoynne missazi qeesezas gido; hessafe guye naaziraawezi woyne ushshu uyanaas dandayees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ቄሴዚ ኡባ ኤኪዲ ጎዳ ሲንን ያኔ ሃ ቃሴዛ ያርሾ ሂስቲ ሺሾ፤ ሄይቲካ ጎዳስ ዱማቲዳ ያርሾ፤ ሄ ቃሴዳ ኣንጋሶይኔ ሚሳዚ ቄሴዛስ ጊዶ፤ ሄሳፌ ጉዬ ናዚራዌዚ ዎይኔ ኡሹ ኡያናስ ዳንዳዬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትድ ካህነይ ሄ ኡባ ዩሾ ያርሾ ኦድ፥ ጎዳስ ያርሾ። ሄ ኡባይ ካህንያ ግሾ ግድያ አንጋሱዋራነ ገዳራ ካህንያስ ጌሻ ያርሾ ግዴስ። ሄሳፈ ጎዳስ ናዝራወይ ዎይነ ኡሻ ኡዮ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatidi kahiney he ubbaa yuusho yarsho oothidi, Godaas yarsho. He ubbay kahiniya gisho gidiya angaasuwaranne gedaara kahiniyas geeshsha yarsho gidees. Hessafe Godaas Naazirawey woyne ushsha uyo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ካህኑ የሚወዘወዝ መሥዋዕት በማድረግ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ይወዘውዛቸዋል፤ እነዚህም የተቀደሱ ናቸው። ከተወዘወዘው ፍርምባና ከቀረበው ወርች ጋር የተቀደሱ የካህኑ ድርሻ ይሆናሉ። ከዚህ በኋላ ናዝራዊው የወይን ጠጅ መጠጣት ይችላል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ካህኑ ይህን ሁሉ ወስዶ ለእግዚአብሔር የሚወዘወዝ ልዩ መባ አድርጎ ያቀርበዋል፤ ይህም ሁሉ የካህኑ ድርሻ ሆኖ ከሚነሣው ከአውራው በግ ፍርንባና ወርች ጋር ለካህኑ የተቀደሰ ድርሻ ይሆናል፤ ናዝራዊው የወይን ጠጅ መጠጣት የሚፈቀድለትም ከዚያን በኋላ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ እቲ ኻህን ከምቲ እናወዝወዝካ ናባይ ዝቐርብ መስዋእቲ ገይሩ ይወዝውዞ። እዙይ ምስቲ ዝውዝወዝ ሓኸለን ፍሉይ እግርን ነቲ ኻህን ይኹን። ድሕሪዙይ እቲ ናዝራዊ ወይኒ ኽሰቲ ይኽእል። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ኻህን ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ንመስዋእቲ ምውዝዋ ይወዝውዞ። እዚ ምስቲ ዝውዝወዝ ሓኸልን ዚለዐል እግርን ነቲ ኻህን ይቀደስ። ድሕርዚ እቲ ናዝራዊ ወይኒ ይስተ። |