Numbers 6:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ ሰብኣይ ወይ ሰበይቲ ንሓደ ናዝራዊ መብጽዓ ንምእታው፡ ንእግዚኣብሄር ኪፈላለዩ ምስ ተፈልዩ፡ ንእግዚኣብሄር ኪፈላለዩ፡ ንእግዚኣብሄር ኪፈላልዩ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፤ ወንድ ወይም ሴት ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ራሱን የተ​ለየ ያደ​ርግ ዘንድ ልዩ ስእ​ለት ቢሳል፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው። ሰው ወይም ሴት ለእግዚአብሔር ራሱን የተለየ ያደርግ ዘንድ የናዝራዊነት ስእለት ቢሳል፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ለእነርሱ ተናገር፦ ወንድ ወይም ሴት ራሳቸውን ለጌታ ለመለየት የናዝራዊነት ስእለት ቢሳሉ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘አቱማ አሳይ ዎይ ማጫ አሳይ ናዝራዌ ግዲደ፥ ባረና መና ጎዳዉ ዱማያናዉ ገፖፐ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaade oda; ‹Attuma Asay woy mac'c'a Asay Naaziraawe gidiide, barena Med'inaa Godaw dummayanaw geppooppe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Isra7eele asaas, ‹Macca gidiin woykko adde gidiin ay asikka bana GODAAS dummasanaas adina adinettiko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ ‹ማጫ ጊዲን ዎይኮ ኣዴ ጊዲን ኣይ ኣሲካ ባና ጎዳስ ዱማሳናስ ኣዲና ኣዲኔቲኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስራኤለ አሳ ሀይሳዳ ጋዳ ኪታ፤ አደ ግድን ዎይኮ ማጫ ባና ጎዳስ ዱማይድ ናዝራወ ግዳናዉ ቃንግኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Isra7eele asaa haysada gada kiita; adde gidin woyko macca bana Godaas dummayidi Naazirawe gidanaw qangiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤላውያንን ተናገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፣ ‘ወንድም ሆነ ሴት ናዝራዊ ይሆን ዘንድ ራሱን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ለመለየት ስእለት ቢሳል፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ ብለህ ንገር፦ ወንድ ወይም ሴት ማንኛውም ሰው ራሱን ለእግዚአብሔር በመለየት ናዝራዊ ለመሆን ስእለት ቢያደርግ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ ሰብኣይ ኮነ ሰበይቲ ናዝራዊ ክኸውን ንእግዚኣብሄር ክውፈ እንተ ተመባፅዐ፥
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኣኤል ተዛረቦም በሎም ከኣ፡ ሰብኣይ ኮነ ወይ ሰበይቲ ንዛራዊ ኪኸውን ንእግዚኣብሄር ኪፍለ እንተ ተመባጽዔ፡