Numbers 6:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኻህን ድማ ነቲ እተጠልቀየ መንኵብ እቲ ድዑልን ሓደ ዘይበዅዐ ቅጫን ካብቲ መሶብን ሓንቲ ዘይበዅዐ ቅጫን ወሲዱ፡ እቲ ጸጕሪ እቲ ናዝራዊ ምስ ተላጽየ፡ ኣብ ኣእዳው እቲ ናዝራዊ የቐምጦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ካህኑም የተቀቀለውን የአውራውን በግ ወርች፥ ከሌማቱም አንድ ቂጣ እንጎቻ፥ አንድም ስስ ቂጣ ይወስዳል፤ የተሳለውንም የራስ ጠጕር ከተላጨ በኋላ በባለስእለቱ እጆች ላይ ያኖራቸዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ካህኑም የተቀቀለውን የአውራውን በግ ወርች፥ ከሌማቱም አንድ ቂጣ እንጐቻ አንድም ስስ ቂጣ ይወስዳል፥ የተለየውንም የራስ ጠጕር ከተላጨ በኋላ በናዝራዊው እጆች ላይ ያኖራቸዋል፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ካህኑም የተቀቀለውን የአውራውን በግ ወርች፥ ከሌማቱም እርሾ ያልገባበትን አንድ የቂጣ እንጐቻ እርሾም ያልገባበትን አንድ ስስ ቂጣ ይወስዳል፥ የተቀደሰውንም የራስ ጠጉር ከተላጨ በኋላ በናዝራዊው እጆች ላይ ያኖራቸዋል፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ባረና ጾሳዉ ዱማዬዳ ናዝራዊ ባረ ሁጲያ ሜደቴዳዋፐ ጉይያን፥ ቄሲ ዶይሰቴዳ ዶርሳ ኦርግያ ምሳ፥ እርሹ ገልቤና እት ኮምፑዋነ እት ሌኦ ኡክ አኪደ፥ ሀ ናዝራውያ ኩሽያን ዎ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Barena S'oossaw dummayeedda Naaziraawii bare huup'iyaa meedetteeddawaappe guyyiyaan, k'eesii doyisetteedda dorssaa orggiyaa missaa, irshshuu gelibeenna itti komppuwaanne itti lee"o ukitsaa akkiide, ha Naaziraawiyaa kushiyan wotso. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Bana Godaas dummasida naaziraawey ba hu7e binana meedettidaappe guye qeesezi doysettida dharshoza missa asho, irshoy gelontta uukettida orde ukeththinne lee7e uketh leemateppe ekkidi he naaziraaweza kushen woththo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ባና ጎዳስ ዱማሲዳ ናዚራዌይ ባ ሁኤ ቢናና ሜዴቲዳፔ ጉዬ ቄሴዚ ዶይሴቲዳ ርሾዛ ሚሳ ኣሾ፥ ኢርሾይ ጌሎንታ ኡኬቲዳ ኦርዴ ኡኬኔ ሌኤ ኡኬ ሌማቴፔ ኤኪዲ ሄ ናዚራዌዛ ኩሼን ዎ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ናዝራወይ ባ ሁጵያ ሜደትዳፐ ጉየ፥ ካህነይ ዶይሰትዳ ማራዝያ ገዳ አሹዋ ጋይታን ደእያ ኦርደ ኡይፈነ ሌኦ ኡይፈ ኤክድ፥ ናዝራውያ ኩሸን ዎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Naazirawey ba huuphiya meedetidaape guye, kahiney doysetida maraziya gedaa ashuwa gaytan de7iya orde uythaafenne lee7o uythaafe ekidi, Naazirawiya kushen wotho. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ናዝራዊው ተስሎ የተለየበትን ጠጕር ከተላጨ በኋላ፣ ካህኑ የተቀቀለውን የአውራውን በግ ወርች እንዲሁም ከመሶቡ ላይ እርሾ የሌለበትን አንድ ወፍራምና አንድ ስስ ቂጣ ወስዶ ናዝራዊው ያስይዘው |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ናዝራዊው የተቀደሰውን ጠጒሩን ከተላጨ በኋላ ካህኑ የተቀቀለውን አውራ በግ ወርች፥ በመሶብ ውስጥ ካለው አንድ ኅብስትና አንድ ስስ ቂጣ ወስዶ ናዝራዊ በሆነው ሰው እጆች ላይ ያኖረዋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ዝወፈዮ ፀጕሪ ርእሱ ምስ ላፀዮ፥ እቲ ኻህን ነታ ዝበሰለት ኢድ ማጕላ ይውሰዳ፤ ካብቲ መሶብ ከዓ ሓደ ዘይበዅዐ ቕጫን ሓደ ዘይበዅዐ ረቂቕ ቅጫን ገይሩ ኣብ ኢድ እቲ ናዝራዊ የንብሮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ናዝራዊነቱ ምስ ላጸየ ድማ፡ እቲ ኻህን ነታ ዝበሰለት ኢድ ድዑል ይውሰድ፡ ካብቲ መሶብ ከኣ ሓደ ዘይበኹዔ ቕጫን ሓደ ዘበኹዔ ረቂቕ ቅጫን ገይሩ ኣብ ኢድ እቲ ናዝራዊ የንብር። |