Numbers 6:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ድዑል ድማ ምስቲ መሶብ ዘይበዅዐ እንጌራ ንየሆዋ መስዋእቲ ምስጋና ኼምጽኦ ይግባእ፤ እቲ ካህን መስዋእቲ ምግቡን መስዋእቲ መስተኡን እውን ከዳሉ ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አው​ራ​ው​ንም በግ ለደ​ኅ​ን​ነት መሥ​ዋ​ዕት ከሌ​ማቱ ቂጣ እን​ጀራ ጋር ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያቀ​ር​ባል፤ ካህ​ኑም ደግሞ የእ​ህ​ሉን ቍር​ባ​ንና የመ​ጠ​ጡን ቍር​ባን ያቀ​ር​ባል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አውራውንም በግ ለደኅንነት መሥዋዕት ከሌማቱ ቂጣ እንጀራ ጋር ወደ እግዚአብሔር ያቀርባል፤ ካህኑም ደግሞ የእህሉን ቍርባንና የመጠጡን ቍርባን ያቀርባል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አውራውንም በግ ለአንድነት መሥዋዕት ከሌማቱ እርሾ ካልገባበት እንጀራ ጋር ወደ ጌታ ያቀርባል፤ ካህኑም ደግሞ የእህሉን ቁርባንና የመጠጡን ቁርባን ያቀርባል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቄሲ ዶርሳ ኦርግያ፥ እርሹ ገልቤና ኮምፖቱዋነ ኡክቱዋ እትፐተ ያርሹዋ ኦደ፥ መና ጎዳዉ ያርሾ። ቃይ ሄዋና እትፐ ካ ያርሹዋነ ኡሻ ያርሹዋ ያርሾ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'eesii dorssaa orggiyaa, irshshuu gelibeenna komppotuwaanne ukitsatuwaa ittippetetsaa yarshshuwaa ootsiide, Med'inaa Godaw yarshsho. K'ay hewaana ittippe katsaa yarshshuwaanne ushshaa yarshshuwaa yarshsho.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dharshozanne leematera irshoy izan gelontta ukeththata issifeteththa yarsho ooththidi GODAAS shiishsho; qasse hessara issife gaththidi kaththa yarshonne ushsha yarsho yarsho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ርሾዛኔ ሌማቴራ ኢርሾይ ኢዛን ጌሎንታ ኡኬታ ኢሲፌቴ ያርሾ ኦዲ ጎዳስ ሺሾ፤ ቃሴ ሄሳራ ኢሲፌ ጋዲ ካ ያርሾኔ ኡሻ ያርሾ ያርሾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካህነይ ማራዝያ ጋይታን ደእያ ኡይራ ጎዳስ እስፈተ ያርሾ ኦድ ያርሾ፤ ካልድ ካ ያርሹዋነ ኡሻ ያርሹዋ ያርሾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kahiney maraziya gaytan de7iya uythaara Godaas issifetetha yarsho oothidi yarsho; kaallidi katha yarshuwanne ushsha yarshuwa yarsho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በመሶብ ያለውን እርሾ የሌለበት ቂጣ እንዲሁም አውራ በጉን የኅብረት መሥዋዕት አድርጎ ከእህሉና ከመጠጡ ቍርባን ጋር ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ያቅርብ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አውራውን በግ የአንድነት መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቀርበዋል፤ እርሱንም በመሶብ ካለው እንጀራ ጋር ያቀርበዋል፤ ቀጥሎም የእህሉን ቊርባንና የመጠጡን መባ ያቀርባል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ማጕላ ድማ ምስቲ ኣብ መሶብ ዘሎ ዘይበዅዐ እንጀራ ንእግዚኣብሄር መስዋእቲ ምስጋና ገይሩ ይሰውኣዮ፤ ምስኡ ኸዓ መስዋእቲ እኽልን መስዋእቲ መስተን ይሰውእ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ድዑል ድማ ምስቲ ዘይበኹዔ መሶብ እንጌራ ንእግዚኣብሄር መስዋእቲ ምስጋና ይሰውኣዮ፡ እቲ ኻህን መስዋእቲ ብልዕን መስዋእቲ መስተን ከአ ይሰውእ።