Numbers 6:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነተን እተፈልየለን መዓልትታት ድማ ንጐይታ ይውፍየን፡ ወዲ ዓመት ገንሸል ድማ ከም መስዋእቲ በደል የምጽእ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በስእለቱ ወራትም ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቀደሳል፤ የአንድ ዓመትም ተባት ጠቦት ለበደል መሥዋዕት ያምጣ፤ ስእለቱ ግን ረክሶአልና ያለፈው ወራት ሁሉ አይቈጠርለትም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ራሱን የተለየ ያደረገበትን ወራትም ለእግዚአብሔር ይቀድሳል፥ የአንድ ዓመትም ተባት ጠቦት ለበደል መሥዋዕት ያምጣ፤ ናዝራዊነቱ ግን ረክሶአልና ያለፈው ወራት ሁሉ ከንቱ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ራሱን የለየበትን ወራትም ለጌታ ይቀድሳል፥ የአንድ ዓመትም ተባት ጠቦት ለበደል መሥዋዕት ያመጣል፤ ናዝራዊነቱ ግን ረክሶአልና ያለፈው ወራት ሁሉ ከንቱ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ ባረና ካሰ ገፔዳ ዎድያ ኬና ባረና ጾሳዉ ዱማያናዉ ኮሼ። ያቲደ የለቶደፐ እት ላይ ግድያ አቱማ ዶርሳ ናቆ እምያ ያርሹዋ ኦደ ያርሾ። ሽን ሄዋፐ ካሰ እ ባረና ጾሳዉ ዱማዬዳ ጋላሳቱ ፓይደትክኖ፤ አያዉ ጎፐ፥ እ ባረና ዱማዬዳ ሄ ዎደቱዋ ግዶን ባረና ቱንስ ድጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I barena kase geppeedda wodiyaa keenaa barena S'oossaw dummayanaw koshshee. Yaatiide yelettoodeppe itti laytsaa gidiyaa attuma dorssaa naak'oo immiyaa yarshshuwaa ootsiide yarshsho. Shin hewaappe kase I barena S'oossaw dummayeedda gallassatuu paydetikkino; ayaw gooppe, I barena dummayeedda he wodetuwaa giddon barena tunissi diggeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izi naaziraaweteththan ooththanaas bana GODAAS nam7anththo dummaso; GODAAS dummatida he iza iskezi tunida gishshas hessafe kase izi naaziraaweteththan gam7ida wodey izas qoodan gelenna; izi ba qohoza gishshas issi layththa dharsho laaqqa eho. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚ ናዚራዌቴን ኦናስ ባና ጎዳስ ናምኣን ዱማሶ፤ ጎዳስ ዱማቲዳ ሄ ኢዛ ኢስኬዚ ቱኒዳ ጊሻስ ሄሳፌ ካሴ ኢዚ ናዚራዌቴን ጋምኢዳ ዎዴይ ኢዛስ ቆዳን ጌሌና፤ ኢዚ ባ ቆሆዛ ጊሻስ ኢሲ ላይ ርሾ ላቃ ኤሆ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ባና ዛሪድ ጎዳስ ዱማዮ። ያትድ እስ ላይ ማራዘ ናቆ ያርሾ ኦድ ያርሾ። እ ጎዳስ ዱማይዳ ሁጰይ ቱንዳ ግሾ፥ ካሰ እ ባና ጎዳስ ዱማይድ ደእዳ ዎደይ ታይበተና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I bana zaaridi Godaas dummayo. Yaatidi issi laytha maraze naaqo yarsho oothidi yarsho. I Godaas dummayida huuphey tunida gisho, kase I bana Godaas dummayidi de7ida wodey taybetenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ራሱን የተለየ ያደረገበትን ጊዜ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መቀደስ አለበት፤ እንዲሁም የአንድ ዓመት ተባት ጠቦት የበደል መሥዋዕት አድርጎ ያምጣ። ያለፉት ቀኖች አይቈጠሩም፤ በተለየበት ጊዜ ረክሷልና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በናዝራዊነትም ለማገልገል ራሱን እንደገና ለእግዚአብሔር የተለየ ያደርጋል፤ ለእግዚአብሔር የተቀደሰው ጠጒሩ ከመርከሱ የተነሣ ከዚያ በፊት በናዝራዊነት የነበረበት ክፍለ ጊዜ አይቈጠርለትም፤ ስለ በደልም ለሚከፈለው ዋጋ አንድ ዓመት የሞላው የበግ ጠቦት ያምጣ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከም ብሓድሽ ከዓ ናዝራዊ ኾይኑ ብመብፅዓ ንእግዚኣብሄር ይወፈ፤ ክንዲ በደል ዝቐርብ መስዋእቲ ኸዓ፥ ዓመት ዝገበረ ጡበት በጊዕ የምፅእ። እቲ ናዝራዊነቱ ስለ ዝረኸሰ፥ እተን ቀዳሞት መዓልቲታት ከንቱ እየን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መዓልትታት ናዝራዊነቱ ንእግዚኣብሄር ይፍለ፡ ንመስዋእቲ በደል ድማ ገንሸል ዓመት የምጽእ። እቲ ናዝራነቱ ስለ ዝረኸሰ እተን ቀድሞት መዓልትታት ከንቱ ኾና። |