Numbers 5:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ሰብኣይ ሕነ እቲ በደል ኪፈድየሉ ዚኽእል ምስ ደም እንተ ኣልይዎ ግና፡ እቲ በደል ንእግዚኣብሄር፡ እወ፡ ንኻህን ይፍደ። ኣብ ድዑል ዕርቂ፡ ብእኡ ድማ ንዕኡ ይዕረቕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን ይመልስለት ዘንድ ሰውዬው ዘመድ ባይኖረው፥ ስለ በደል ለእግዚአብሔር የሚመልሰው ነገር ለካህኑ ይሁን፤ ይህም ስለ እርሱ ማስተስረያ ከሚደረግበት አውራ በግ ላይ ይጨመር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን ይመልስለት ዘንድ ሰውዮው ዘመድ ባይኖረው፥ ስለ በደል ለእግዚአብሔር የሚመልሰው ነገር ለካህኑ ይሁን፥ ይህም ስለ እርሱ ማስተሰረያ ከሚደረግበት አውራ በግ በላይ ይጨመር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን በዳዩ ይመልስለት ዘንድ ለተበዳዩ ሰውዮ ዘመድ ባይኖረው፥ ስለ በደል ለጌታ የሚመልሰው ነገር ለካህኑ ይሆናል፥ ይህም ስለ እርሱ ማስተስረያ ከሚደረግበት የማስተስረያ አውራ በግ ላይ ይጨመር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ሄ ናቀቴዳ ኡራይ ሀይቄዳዋ ግዶፐነ፥ አጫ አካናዉ አዉ ማታ ዳቡ ዮፐ፥ ሄ አጫይ መና ጎዳሳ። ሄ አጭያ አጫይ ናቄዳ ኡራይ ማረታናዉ ያርሾ እምያ ዶርሳ ኦርግያና እትፐ ቄስያዉ እመቶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin he naak'etteedda uray hayk'k'eeddawaa gidooppenne, ac'c'aa akkanaw aw mata dabbuu d'ayooppe, he ac'c'ay Med'inaa Godaassa. He ac'c'iyaa ac'c'ay naak'k'eedda uray maarettanaw yarshshoo immiyaa dorssaa orggiyaana ittippe k'eesiyaw imetto. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin he qohettidaadey hayqqidaa gidikkonne edaa ekkanaas izas mata dabboy bayndaa gidikko he eday GODAASSA; he edatiza eday qohidaade nagara wursana shiiqiza yarshos immiza dharshozara issife qeesezas imetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ሄ ቆሄቲዳዴይ ሃይቂዳ ጊዲኮኔ ኤዳ ኤካናስ ኢዛስ ማታ ዳቦይ ባይንዳ ጊዲኮ ሄ ኤዳይ ጎዳሳ፤ ሄ ኤዳቲዛ ኤዳይ ቆሂዳዴ ናጋራ ዉርሳና ሺቂዛ ያርሾስ ኢሚዛ ርሾዛራ ኢሲፌ ቄሴዛስ ኢሜቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ሄ ናቀትዳ ኡራይ ሀይቅዳባ ግድኮ፥ አጫ ኤካናዉ ማታ ዳቦይ እያዉ ይኮ፥ ሄ አጫይ ጎዳስ ግድድ ካህንያስ እመቶ። ሄ አጫ ቦላ ጉጅድ እያ ናጋራ አቶተስ ቆሆ ያርሾስ ግድያ ማራዘ ዶርስ እሞ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin he naaqetida uray hayqidaba gidiko, aca ekanaw mata dabboy iyaw dhayko, he acay Godaas gididi kahiniyas imeto. He aca bolla gujidi iya nagara atotethas qoho yarshos gidiya maraze dorsi immo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን ይህ ሰው ካሳውን የሚቀበልለት ዘመድ ከሌለው ካሳው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ስለሚሆን ማስተስረያ እንዲሆነው ከሚያቀርበው አውራ በግ ጋር ለካህኑ ይስጥ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ያ ሰው ቢሞትና ካሳውንም የሚቀበልለት የቅርብ ዘመድ ባይኖረው ግን በካህኑ አማካይነት ስጦታው ለእግዚአብሔር ሆኖ ለካህኑ ይሰጥ፤ ይህም ስለ በደል የሚከፈል ዋጋ መሰጠት ያለበት፥ በደል የሠራው ሰው ለኃጢአት ማስተስረያ መሥዋዕትነት ከሚያቀርበው አውራ በግ ጋር ተጨማሪ በመሆን ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና እቲ ዝተበደለ ሰብ እንተ ሞተ፥ ወራሲ ዘይብሉ ድማ እንተ ኾነ፥ እቲ ገንዘብ ካሕሳ ናይ እግዚኣብሄር ስለ ዝኾነ ነቲ ኻህን ይኹን። ምስቲ ኽንዲ ሓጢኣት ዝሕረድ ማጕላ ገይሩ ንኻህን ይሃቦ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ እተበደለ ነቲ ዝምለሶ ገንዘብ ዚወርሶ ዜብሉ እንተ ኾነ፡ እቲ ዝምለስ ገንዘብ ናይ እግዚኣብሄር እዩ፡ ብጀካ እቲ ንሱ ዚዕረቐሉ ድዑል መተዓረቒ ንኻህን ይኹን። |