Numbers 5:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም፦ ሰብኣይ ወይ ሰበይቲ ሓደ ሰብ ኣብ ልዕሊ እግዚኣብሄር በደል ንምፍጻም ዝፈጸሞ ሓጢኣት እንተ ፈጺሙ፡ እቲ ሰብ ድማ በደለኛ እንተ ዀይኑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ ወንድ ወይም ሴት ቸል ብለው ወይም ባለ​ማ​ወቅ ሰው ከሚ​ሠ​ራው ኀጢ​አት ሁሉ የሠ​ሩት ቢኖር፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው። ወንድ ወይም ሴት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ይተላለፍ ዘንድ ሰው የሚሠራውን ኃጢአት ቢሠራ፥ በዚያም ሰው ላይ በደል ቢሆን፥ በሠራው ኃጢአት ይናዘዝ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች ተናገር፦ ወንድ ወይም ሴት በጌታ ላይ ፈጽሞ እምነት በማጉደል ሰው የሚሠራውን ማናቸውንም ኃጢአት ቢሠሩ፥ የሠራው ያ ሰው በደለኛ ነው፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን እስራኤላቱዋ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘እት አቱማ አሳይ ዎይ እት ማጫ አሳይ አይ ኦግያንነ ሀራ አሳ ናቆፐነ ሄዋን መና ጎዳዉ አማነተናን እጾፐ፥ ሄ ኡራይ ባይዛንቻ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni Israa'eelatuwaa hawaadan yaaga; ‹Itti attuma Asay woy itti mac'c'a Asay ay ogiyaaninne hara asaa naak'k'ooppenne hewan Med'inaa Godaw ammanettennan is's'ooppe, he uray bayzzanchcha.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Neni Isra7eele asaas, maccafe gidiin attumasappe ay asikka GODAAS ammanettonttaade gidi beettidi ay asa bollaka qoho gaththiko hessaadey qohanchcha.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኔኒ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ ማጫፌ ጊዲን ኣቱማሳፔ ኣይ ኣሲካ ጎዳስ ኣማኔቶንታዴ ጊዲ ቤቲዲ ኣይ ኣሳ ቦላካ ቆሆ ጋኮ ሄሳዴይ ቆሃንቻ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ኔኒ እስራኤለ አሳስ ሀይሳ ኦዳ፤ አደ ግድን ዎይኮ ማጭ ግድን ኦንካ ጎዳስ አማነቶና እፅድ ሀራ አስ ናቅኮ ሄ ኡራይ ባላ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Neeni Isra7eele asaas haysa oda; adde gidin woyko macci gidin oonika Godaas ammanetona ixidi hara asi naaqiko he uray bala oothis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፤ ‘ወንድም ሆነ ሴት በማናቸውም ረገድ ሌላውን ቢበድልና ከዚህም የተነሣ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ዘንድ ያለውን ታማኝነት ቢያጐድል ያ ሰው በደለኛ ነው
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ በላቸው፦ ከወንዶችም ሆኑ ከሴቶች ማናቸውም ሰው ለእግዚአብሔር ታማኝ ሆኖ ባለመገኘት በማንም ሰው ላይ በደል ቢፈጽም፥ ያ ሰው በደለኛ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል፥ ሰብኣይ ወይ ሰበይቲ፥ ብዝኾነ መንገዲ፥ ንትእዛዝ እግዚኣብሄር ክተሓላለፍ ሰብ ዝሰርሖ ሓጢኣት እንተ ሰርሐ፥ ኣብ ልዕሊ እቲ ሰብኣይ እቱይ በደል እንተ ኾነ፥
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል በሎም፡ ሰብኣይ ወይ ሰበይቲ፡ ሰብ ካብ ዚገብሮ ሓጢኣት ኩሉ ብምግባሩ ንእግዚኣብሄር ምስ ዚዕግብ እታ ነፍሲ እቲኣ በዳሊት ኮነት፡