Numbers 5:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ድማ ከምኡ ገበሩ፡ ካብቲ ሰፈር ከኣ ሰጐጎም። ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝተዛረቦ፡ ደቂ እስራኤል እውን ከምኡ ገበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች እንዲሁ አደረጉ፤ ከሰፈሩ አወጡአቸው፤ እግዚአብሔር ሙሴን እንደ ተናገረው፥ የእስራኤል ልጆች እንዲሁ አደረጉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ልጆች እንዲሁ አደረጉ፥ ከሰፈሩ አወጡአቸው፤ እግዚአብሔር ሙሴን እንደ ተናገረው፥ የእስራኤል ልጆች እንዲሁ አደረጉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤልም ልጆች እንዲሁ አደረጉ፥ እነርሱንም ከሰፈሩ አወጡአቸው፤ ጌታ ሙሴን እንደ ተናገረው፥ የእስራኤል ልጆች እንዲሁ አደረጉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሙሳ አዛዜዳዋዳን፥ እስራኤላቱ ኡንቱንቱ ኡባ ዱንካኔዳ ሳኣፐ ከሲደ የዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Musa azazeeddawaadan, Israa'eelatuu unttunttu ubbaa dunkkaaneedda sa'aappe kessiide yeddeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Muse azazida mala Isra7eele asay ba gutappe istta kessi gooddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴ ኣዛዚዳ ማላ ኢስራኤሌ ኣሳይ ባ ጉታፔ ኢስታ ኬሲ ጎዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰ ኪትዳይሳዳ እስራኤለ አሳይ ኤንታ ኡባ ጉታፐ ከስድ ጎድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Muse kiitidaysada Isra7eele asay enta ubbaa gutaape kessidi gooddidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያን ይህንኑ አደረጉ፤ ሰዎቹንም ከሰፈር አስወጧቸው፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን ባዘዘውም መሠረት ፈጸሙ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን እንዳዘዘው እስራኤላውያን ከሰፈሩ አስወጡአቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ እስራኤል ድማ ኸምኡ ገበሩ፤ ካብቲ ሰፈርውን ኣውፅእዎም፤ ደቂ እስራኤል ድማ ኸምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝተናገሮ ገበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ እስራኤል ድማ ከምኡ ገበሩ፡ ናብ ወጻኢ ሰፈር ኣውጽእዎም። ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝበሎ፡ ንደቂ እስራኤል ከምኡ ገበሩ። |