Numbers 5:29 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰበይቲ ኣብ ክንዲ ሰብኣያ ናብ ካልእ ከይዳ ምስ እትረክስ ሕጊ ቅንኢ እዚ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በባ​ልዋ ላይ ለበ​ደ​ለ​ችና ራስ​ዋን ላረ​ከ​ሰች ሴት የቅ​ን​ዐት ሕግ ይህ ነው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሴት ባልዋን ትታ በረከሰች ጊዜ፥ ወይም በሰው ላይ የቅንዓት መንፈስ በመጣበት ጊዜ፥ ስለ ሚስቱም በቀና ጊዜ፥ የቅንዓት ሕግ ይህ ነው፤ ሴቲቱንም በእግዚአብሔር ፊት ያቁማት፥ ካህኑም እንደዚህ ሕግ ሁሉ ያድርግባት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ሚስት በባልዋ ሥልጣን ሥር እያለች እርሱን ትታ ፈቀቅ በማለት ራስዋን በምታረክስ ጊዜ ያለው የቅንዓት ሕግ ይህ ነው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘እት አሳይ ባረ ማቻቶ ስያ ዎደ ኦና ዎጋይ ሀዋ። እዛ ካረ ሀመታደ ቱኖፐ፥ ዎይ እት አሳይ ባረ ማቻቶ ስፐ፥ መና ጎዳ ስንን እዞ ኤሲደ ቄሲ ሀ ዎጋ ኡባ እዝ ቦላ ፖሎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Itti Asay bare machchato sid'iyaa wode ootsana wogay hawaa. Iza kare hamettaade tunooppe, woy itti Asay bare machchato sid'ooppe, Med'inaa Godaa sintsan izo essiide k'eesii ha wogaa ubbaa izi bolla polo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Issaadey ba machcho laymateththan sidhiza wode ooththana wogay hayssafe kaallizayssa; iza kare kare gaada hara addera zin7ada tunidaa gidikko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢሳዴይ ባ ማቾ ላይማቴን ሲዛ ዎዴ ኦና ዎጋይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፤ ኢዛ ካሬ ካሬ ጋዳ ሃራ ኣዴራ ዚንኣዳ ቱኒዳ ጊዲኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስ አስ ባ ማችዉ ላይማታሱ ግድ ስኮ ዎይኮ ቃናትኮ ያርሾ በሲ ኤህድ እዮ ኤሶ። ካህነይ ሄ ዎጋ ኡባ እ ቦላ ፖሎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Issi asi ba machiw laymatasu gidi sidhiko woyko qaanatiko yarsho bessi ehidi iyo esso. Kahiney he wogaa ubbaa I bolla polo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘እንግዲህ የቅናት ሕግ ይህ ነው፤ አንዲት ሴት በትዳር ላይ እያለች ወደ ሌላ ሄዳ ከረከሰች፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “አንድ ሰው ሚስቱ በእርሱ ላይ እንዳመነዘረችበት ቢጠረጥርና ቅናት ቢያድርበት የሚፈጽመው የሕግ ሥርዓት የሚከተለው ነው፦ ይኸውም ሴትዮዋን በመሠዊያው ፊት ለፊት እንድትቆም ያደርግና ካህኑ ከላይ የተጠቀሰውን ሥርዓት ይፈጽምባታል፤ ወይም የቅናት መንፈስ በአንድ ሰው ላይ ቢያድርና ሚስቱን ቢጠራጠር ወደ መሠዊያው ፊት አምጥቶአት ካህኑ ይህን የሕግ ሥርዓት ይፈጽምባት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕጊ ቕንኣት እዙይ እዩ፦ ሰበይቲ ንሰብኣያ ጠሊማ እንተ ረኸሰት፥
Amharic Tigrinya 2011 ሕጊ ቕንኣት እዚ እዩ፡ ሰበይቲ ኣብ ትሕቲ ሰብኣያ ኸላ ጠሊማቶ ምስ ኣትረክስ፡