Numbers 5:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነታ ሰበይቲ ድማ ነቲ መርገም ዚፈጥር መሪር ማይ ኸስተትዋ ይገብሮ፣ እቲ መርገም ዚፈጥር ማይ ድማ ናብኣ ኣትዩ ኪምረር እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የመርገሙን መራራ ውኃ ለሴቲቱ ያጠጣታል፤ የርግማኑም ውኃ ወደ ሆድዋ ይገባል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርግማን የሚያመጣውንም መራራ ውኃ ለሴቲቱ ይጠጣታል፤ የእርግማኑም ውኃ በገባባት ጊዜ መራራ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርግማን የሚያመጣውንም መራራ ውኃ ለሴቲቱ ያጠጣታል፤ የእርግማኑም ውኃ በገባባት ጊዜ መራራ የሆነ ሥቃይ ያመጣባታል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቲደ ሸቃ አህያ ሄ ጫሞ ሃ ምሽራቶ ኡሾ፤ ሸቃ አህያ ሃይ ምሽራት ኡሉዋን ገሊደ፥ እዞ ጫሞ ሳኩዋ ሳካና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatiide shek'k'aa ahiyaa he c'amo haatsaa mishirato ushsho; shek'k'aa ahiyaa haatsay mishiratti uluwaan geliide, izo c'amo sakuwaa sakkana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izi maccassayo iita sako oyththiza camo haaththaa izo ushshanaappe sinththan, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚ ማጫሳዮ ኢታ ሳኮ ኦይዛ ጫሞ ሃ ኢዞ ኡሻናፔ ሲንን፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃንገ ኤህያ ሃ ማጫስዉ ኡሻናፐ ስን፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qangethi ehiya haatha maccasiw ushshanaape sinthe, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ርግማን የሚያመጣውንም ውሃ ሴትየዋ እንድትጠጣ ያድርግ፤ ውሃውም ወደ ሰውነቷ ገብቶ የመረረ ሥቃይ ያስከትልባታል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሴትዮዋ ብርቱ ሕመም የሚያስከትልባትን መራራ ውሃ እንድትጠጣ ከማድረጉ በፊት፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነታ ሰበይቲ ኸዓ ነቲ መርገም ዘምፅእ መሪር ማይ የስትያ፤ እቲ መርገም ዘምፅእ ማይ ድማ ምስ ኣተወ ኽመርራ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነታ ሰበይቲ ኸኣ እቲ መርገም ዘምጽእ ማይ ድማ ይአትዋ እሞ ኪመራ እዩ። |