Numbers 5:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ በሎም፦ ሰበይቲ ሰብኣይ ወጺኣ እንተ በደለት፡
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ የማ​ን​ኛ​ውም ሰው ሚስት ከእ​ርሱ ፈቀቅ ብትል፥ በእ​ር​ሱም ላይ ብት​በ​ድል፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው። የማንኛውም ሰው ሚስት ከእርሱ ፈቀቅ ብትል፥ በእርሱም ላይ ብትበድል፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ የማንኛውም ሰው ሚስት እርሱን ትታ ፈቀቅ ብትል፥ ለእርሱም ፍጹም ታማኝ ባትሆን፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን እስራኤላቶ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘እት ኡራ ማቻታ ካረ ሀመታደ፥ አዉ አማነተናን እጻደ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni Israa'eelatoo hawaadan yaagaade oda; ‹Itti uraa machchata kare hamettaade, aw ammanettennan is's'aade,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Isra7eele asaappe issaade machcha ba azinaas ammanettontta aggada kare kare giikko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢስራኤሌ ኣሳፔ ኢሳዴ ማቻ ባ ኣዚናስ ኣማኔቶንታ ኣጋዳ ካሬ ካሬ ጊኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስራኤለ አሳስ ያጋዳ ኦዳ፤ እስ አድያ ማችያ ካረ ሄመታዳ እያዉ አማነቶና እፅኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Isra7eele asaas yaagada oda; issi addiya machiya kare hemetada iyaw ammanetona ixiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤላውያንን ተናገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘አንዲት ባለ ትዳር ሴት ወደ ሌላ ወንድ በማዘንበል ለባሏ ያላትን ታማኝነት አጕድላ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው፦ የአንድ ሰው ሚስት ጠባይዋ ተበላሽቶ በእርሱ ላይ እምነተቢስ ልትሆን ትችላለች፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ ኢልካ ንገሮም፦ ንሰብኣይ ሰበይቱ እንተ ጠለመቶ፥ ብምዝማዋ ኸዓ እንተ በደለቶ፥
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ እስራኤል ተዛረቦም በሎም ከኣ፡ ንሰበኣይ ሰበይቱ እንተ ጠለመቶ፡ ዓገብ ከኣ እንተ ዐገበቶ፡