Numbers 4:47 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ፡ ክሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት፡ ኣብ ድንኳን ምርኻብ ኣገልግሎት ኣገልግሎትን ኣገልግሎት ጾርን ኪፍጽም ዝመጸ ዅሉ፡
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ውስጥ ሥራ​ውን ለመ​ሥ​ራ​ትና ዕቃ​ውን ለመ​ሸ​ከም የገ​ቡት ሁሉ፥ ከሃያ አም​ስት ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ ያሉት፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሥራውን ለመሥራትና ዕቃውን ለመሸከም የገቡት ሁሉ፥ ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ ያሉት፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሥራውን ለመሥራትና ዕቃውን ለመሸከም የገቡት ሁሉ፥ ዕድሜአቸው ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ኀምሳ ዓመት ድረስ ያሉት፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year የለቶደፐ ላይይ ሀታሙዋፐ ቢደ እሻታሙዋ ጋኬዳ አቱማ አሳቱ ኡባቱ፥ ጾሳ ዱንካንያ ግዶን ኦሱዋ ኦናዉነ አዉ ጎእያ ሚሻቱዋ ኡባ ቶካናዉ ዬዳዋንቱ
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yelettoodeppe laytsay hattamuwaappe biide ishatamuwaa gakkeedda attuma asatuu ubbatuu, S'oossaa Dunkkaaniyaa giddon oosuwaa ootsanawunne aw go"iya miishshatuwaa ubbaa tookkanaw yeeddawanttu
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) heedzdzu tammu layththafe doommidi 50 layth gakkanaas dizayti Gaytoteththa Dunkaaneza giddon oosoza ooththanaas ooththiza miishshata tookkanaas gelidayti,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ታሙ ላይፌ ዶሚዲ 50 ላይ ጋካናስ ዲዛይቲ ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ኦሶዛ ኦናስ ኦዛ ሚሻታ ቶካናስ ጌሊዳይቲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ላይ 30-50 ጋክዳ አደት ኡባይ፥ ጌሻ ዱንካንያ ግዶን ኦናዉኑነ ሚሸታ ቶካናዉ ዳንዳእያ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Laythi 30-50 gakida addeti ubbay, Geeshsha Dunkaaniya giddon oothanawnune miisheta tookanaw danda7iya,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከሠላሳ እስከ አምሳ ዓመት ሆኗቸው በመገናኛው ድንኳን ውስጥ አገልግሎት ለመስጠትና ለመሸከም የመጡት፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ኀምሳ ዓመት ድረስ ያሉትና በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሥራውን ለመሥራት፥ ዕቃውን ለመሸከም የገቡት፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዕድመኣቶም ካብ ሰላሳ ዓመት ክሳዕ ሓምሳ ዓመት ዘለዉ፥ ኣብቲ መራኸቢ ድንኳን ብምግልጋልን ብምፅዋርን ክሰርሑ ዝመፁ ዅሎም፥
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ ኽሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት ዘለው፡ ኣብቲ ዚዕየ ዕዮ ኼገልግሉ ድማ ኣብ ድንኳን ምርኻብ ብምጽዋር ኬገልግሉ፡ ድማ ኣብ ድንኳን ምርኻብ ብምጽዋር ኬገልግሉ ዚኣትው ኹሎም፡