Numbers 4:46 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም እቶም ሙሴን ኣሮንን ዝቖጸርዎም ሌዋውያንን መሳፍንቲ እስራኤልን ከከም ዓሌቶምን ከከም ቤት ኣቦታቶምን ተቘጽሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በየ​ወ​ገ​ና​ቸ​ውና በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች ከሌ​ዋ​ው​ያን የተ​ቈ​ጠ​ሩት ሁሉ፥ ሙሴና አሮን የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም አለ​ቆች የቈ​ጠ​ሩ​አ​ቸው፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በየወገናቸውና በየአባቶቻቸው ቤቶች ከሌዋውያን የተቈጠሩት ሁሉ፥ ሙሴና አሮን የእስራኤልም አለቆች የቈጠሩአቸው፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በየወገኖቻቸውና በየአባቶቻቸው ቤቶች ከሌዋውያን የተቈጠሩት ሁሉ፥ ሙሴና አሮን የእስራኤልም አለቆች የቈጠሩአቸው፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ኦደ ሙሴ፥ አሮንነ እስራኤልያ ካፓቱ ሌዋቱዋ ኡባ፥ ኡንቱንቱ ያራን ያራንነ ኡንቱንቱ ሶ አሳን አሳን ሻኪደ ፓይዴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa ootsiide Muse, Aarooninne Israa'eeliyaa kaappatuu Leewatuwaa ubbaa, unttunttu yaran yaraaninne unttunttu soo asan asan shaakkiide paydeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Musey, Aarooneynne Isra7eele halaqati istta qommon qommoninne istta zarkken zarkken qoodida Lewe nayti,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይ፥ ኣሮኔይኔ ኢስራኤሌ ሃላቃቲ ኢስታ ቆሞን ቆሞኒኔ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ቆዲዳ ሌዌ ናይቲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ፥ አሮንነ እስራኤለ ሀላቃት ሌወታ ኡባ ኤንታ ኮቻንነ ኤንታ ሶ አሳን አሳን ሻክድ ታይባ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey, Aaroninne Isra7eele halaqati Leeweta ubbaa enta kochaaninne enta soo asan asan shaakidi tayba.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ሙሴ፣ አሮንና የእስራኤል አለቆች ሌዋውያኑን በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ቈጠሯቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴ አሮንና የእስራኤል አለቆች በየወገናቸውና በየአባቶቻቸው ቤቶች የቈጠሩአቸው ሌዋውያን፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ሙሴን ኣሮንን ሹመኛታት ደቂ እስራኤልን፥ በብዓሌቶምን በብማይ ቤቶምን ዝቘፀርዎም ኵሎም ሌዋውያን፥
Amharic Tigrinya 2011 እቶም እተቖጽሩ ኹሎም ሌዋውያን፡ ሙሴን ኣሮንን እቶም ሹማምቲ እስራኤልን በብዓሌቶምን በብማይ ቤት ኣቦታቶምን ዝቖጸርዎም፡