Numbers 4:43 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ፡ ክሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት፡ ኣብ ድንኳን ምርኻብ ዕዮ ዜገልግል ዘበለ ዅሉ፡ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በምስክሩ ድንኳን ውስጥ ወደ አገልግሎት የገቡት ሁሉ ከሃያ አምስት ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ ያሉትን ቈጠሯቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ወደ አገልግሎት የገቡት ሁሉ ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ ያሉት፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሥራን ለመሥራት ወደ አገልግሎት የገቡት ሁሉ ዕድሜአቸው ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ኀምሳ ዓመት ድረስ ያሉት፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | የለቶደፐ ላይይ ሀታሙዋፐ ቢደ እሻታሙዋ ጋኬዳ አቱማ አሳቱ ኡባቱ፥ ጾሳ ዱንካንያ ግዶን ኦናዉ ይያዋንቱ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yelettoodeppe laytsay hattamuwaappe biide ishatamuwaa gakkeedda attuma asatuu ubbatuu, S'oossaa Dunkkaaniyaa giddon ootsanaw yiyaawanttu, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gaytoteththa Dunkaanezan ooththana gelanaas dandayzaytas layththay heedzdzu tammaafe biidi ichchashu tammu layth gakkanaas dizayti wurikka, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጋይቶቴ ዱንካኔዛን ኦና ጌላናስ ዳንዳይዛይታስ ላይይ ሄ ታማፌ ቢዲ ኢቻሹ ታሙ ላይ ጋካናስ ዲዛይቲ ዉሪካ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላይ 30-50 ጋክዳ አደት ኡባይ፥ ጌሻ ዱንካንያ ግዶን ኦናዉ ዳንዳኤይሳታ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laythi 30-50 gakida addeti ubbay, Geeshsha Dunkaaniya giddon oothanaw danda7eyisata |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ይሠሩ ዘንድ ለማገልገል የሚመጡት ከሠላሳ እስከ አምሳ ዓመት የሆናቸው ወንዶች ሁሉ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በመገናኛው ድንኳን ለማገልገል መግባት የቻሉ፥ ዕድሜአቸው ከሠላሳ እስከ ኀምሳ ዓመት የሚሆን ሁሉ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዕድመኣቶም ካብ ሰላሳ ዓመት ክሳዕ ሓምሳ ዓመት ዘለዉ፥ ኣብ ስራሕ እቲ መራኸቢ ድንኳን ከገልግሉ ዝኣትዉ ዅሎም፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ ኽሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት ዘለው፡ ኣብ ዕዮ ድንኳን ምርኻብ ኬገልግሉ ዚኣትው ኹሎም፡ |