Numbers 4:41 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሙሴን ኣሮንን ከም ትእዛዝ እግዚኣብሄር ዝቘጸርዎ ቍጽሪ ዓሌታት ደቂ ገርሾን፡ ካብ ኵሎም ኣብ ድንኳን ምርኻብ ኬገልግሉ ዚኽእሉ ቍጽሪ እዚ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር በሙሴ እጅ እንዳዘዘ፥ ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው በምስክሩ ድንኳን ውስጥ ያገለገሉት ሁሉ የጌድሶን ልጆች ቍጥር ይህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር በሙሴ እጅ እንዳዘዘ፥ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ያገለገሉት ሁሉ፥ ከጌድሶን ልጆች ወገኖች የተቈጠሩት፥ ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው፥ እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ በሙሴ አንደበት እንዳዘዘ፥ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ያገለገሉት ሁሉ፥ ከጌድሶን ልጆች ወገኖች የተቈጠሩት፥ ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው፥ እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ገርሾና ያራቱዋን ጾሳ ዱንካንያ ግዶን ኦዳ አሳ ፓይድና ሀዋ። መና ጎዳይ ሙሴ ባጋና አዛዜዳዋዳን፥ ሙሴነ አሮን ኡንቱንታ ፓይዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gershshoona yaratuwaan S'oossaa Dunkkaaniyaa giddon ootseedda asaa paydina hawaa. Med'inaa Goday Muse baggana azazeeddawaadan, Musenne Aarooni unttuntta paydeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Muse azazida mala Gaytoteththa Dunkaanezan ooththidaytinne Museynne Aarooney qoodida Gershoone nayti haytantta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴ ኣዛዚዳ ማላ ጋይቶቴ ዱንካኔዛን ኦዳይቲኔ ሙሴይኔ ኣሮኔይ ቆዲዳ ጌርሾኔ ናይቲ ሃይታንታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰ ኪትዳይሳዳ ጌሻ ዱንካንያ ግዶን ኦና መላ ሙሰይነ አሮን ታይብዳ ገድሶና ኮቻት ሀይሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Muse kiitidaysada Geeshsha Dunkaaniya giddon oothana mela Museynne Aaroni taybida Gedisoona kochati haysata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህ ከጌድሶን ጐሣዎች በመገናኛው ድንኳን ያገለገሉት ሰዎች ጠቅላላ ድምር ነው፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ሙሴና አሮን እነዚህን ቈጠሯቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት በመገናኛው ድንኳን ያገለገሉትና ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው የጌርሾን ልጆች እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ካብ ዓሌታት ደቂ ጌድሶን ዝተቘፀሩ ኣብቲ መራኸቢ ድንኳን ዘገልግሉ ዅሎም፥ ሙሴን ኣሮንን ብትእዛዝ እግዚኣብሄር ዝቘፀርዎም እዚኣቶም እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ካብ ዓሌታት ደቂ ጌርሶን እተቖጽሩ ኣብ ድንኳን ምርኻብ ዜገልግሉሽ ኹሎም ሙሴን ኣሮንን ብትእዛዝ እግዚኣብሄር ዝቆጸርዎ እዚኣቶም እዮም። |