Numbers 4:37 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም እቶም ኣብ ድንኳን ምርኻብ ኣገልግሎት ኪገብሩ ዚኽእሉ ዅሎም ዓሌታት ቄሃታውያን እዮም፣ ሙሴን ኣሮንን ድማ ብመሰረት ትእዛዝ እግዚኣብሄር ብኣገልግሎት ሙሴ ቈጸርዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር በሙሴ እጅ እንዳዘዘ፥ ሙሴና አሮን እንደ ቈጠሩአቸው በምስክሩ ድንኳን ውስጥ ያገለግሉ ዘንድ የሚገቡት ሁሉ፥ የቀዓት ልጆች ቍጥር ይህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር በሙሴ እጅ እንዳዘዘ፥ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ያገለገሉት ሁሉ፥ ከቀዓታውያን ወገኖች የተቈጠሩት፥ ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው፥ እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ በሙሴ አንደበት እንዳዘዘ፥ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ያገለገሉት ሁሉ፥ ከቀዓታውያን ወገኖች የተቈጠሩት፥ ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው፥ እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃሃታ ያራቱዋን ጾሳ ዱንካንያ ግዶን ኦዳ አሳ ፓይዱ ሀዋ። መና ጎዳይ ሙሴ ባጋና አዛዜዳዋዳን፥ ሙሴነ አሮን ኡንቱንታ ፓይዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ahaata yaratuwaan S'oossaa Dunkkaaniyaa giddon ootseedda asaa paydu hawaa. Med'inaa Goday Muse baggana azazeeddawaadan, Musenne Aarooni unttuntta paydeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY kase Muse azazida mala Gaytoteththa Dunkaanezan ooththidayti Museynne Aarooney qoodida Qa7aate soo asay haytantta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ካሴ ሙሴ ኣዛዚዳ ማላ ጋይቶቴ ዱንካኔዛን ኦዳይቲ ሙሴይኔ ኣሮኔይ ቆዲዳ ቃኣቴ ሶ ኣሳይ ሃይታንታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰ ኪትዳይሳዳ ጌሻ ዱንካንያ ግዶን ኦና መላ ሙሰይነ አሮን ታይብዳ ቃሃታ ኮቻት ሀይሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Muse kiitidaysada Geeshsha Dunkaaniya giddon oothana mela Museynne Aaroni taybida Qahaata kochati haysata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህ ከቀዓት ጐሣዎች ሁሉ በመገናኛው ድንኳን ያገለገሉት ሰዎች ጠቅላላ ድምር ነው። ሙሴና አሮን፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) በሙሴ አማካይነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት እነዚህን ቈጠሯቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት በመገናኛው ድንኳን ያገለገሉትና ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው የቀዓት ቤተሰቦች ሁሉ እነዚህ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ካብ ዓሌታት ቃዓት ዝተቘፀሩ ኣብ መራኸቢ ድንኳን ዘገልግሉ ዅሎም፥ ሙሴን ኣሮንን ብትእዛዝ እግዚኣብሄር ዝቘፀርዎም እዚኣቶም እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ካብ ዓሌታት ቃሃታውያን እተቖጽሩ ኣብ ድንኳን ምርኻብ ዜገልገሉ ኹሎም፡ ሙሴን ኣሮንን ብትእዛዝ እግዚኣብሄር ብኢድ ሙሴ ዝቖጸርዎም እዚኣቶም እዮም። |