Numbers 4:35 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ፡ ክሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት፡ ኣብ ድንኳን ምርኻብ ዕዮ ዜገልግል ዘበለ ዅሉ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በምስክሩ ድንኳን ውስጥ ይሠሩ ዘንድ ወደ አገልግሎት የገቡትን ሁሉ ከሃያ አምስት ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ ያሉትን ቈጠሩአቸው፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ይሠሩ ዘንድ ወደ አገግሎት የገቡትን ሁሉ ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ ያሉትን ቈጠሩአቸው፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሥራን ለመሥራት ወደ አገልግሎት የሚገቡትን ሁሉ ዕድሜአቸው ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ኀምሳ ዓመት ድረስ ያሉትን ቈጠሩአቸው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | የለቶደፐ ላይይ ሀታሙዋፐ ቢደ እሻታሙዋ ጋኬዳ አቱማ አሳቱ ኡባቱ፥ ጾሳ ዱንካንያ ግዶን ኦናዉ ይያዋንቱ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yelettoodeppe laytsay hattamuwaappe biide ishatamuwaa gakkeedda attuma asatuu ubbatuu, S'oossaa Dunkkaaniyaa giddon ootsanaw yiyaawanttu, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gaytoteththa Dunkaaneza giddon ooththanaas ooson gelidayta kumeth 30 layththafe biidi 50 layth gididayta qoodida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ኦናስ ኦሶን ጌሊዳይታ ኩሜ 30 ላይፌ ቢዲ 50 ላይ ጊዲዳይታ ቆዲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላይ 30-50 ጋክዳ አደ ኡባ ጌሻ ዱንካንያ ግዶን ኦናዉ ዳንዳኤይሳታ ታይብዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laythi 30-50 gakida adde ubbaa Geeshsha Dunkaaniya giddon oothanaw danda7eyisata taybidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከሠላሳ እስከ አምሳ ዓመት ሆኗቸው በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ለማገልገል የመጡት ወንዶች ሁሉ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ይሠሩ ዘንድ ወደ አገልግሎት የገቡትን ሁሉ ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ኀምሳ ዓመት ያሉትን ቈጠሩአቸው፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴን ኣሮንንን እቶም ሹማምቲ እቲ ኣኼባን ድማ ንደቂ ቃሃታውያን በብዓሌቶምን በብማይ ቤት ኣቦታቶምን፡ ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ ኽሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት ንዘለው፡ ኣብ ዕዮ ድንኳን ምርኻብ ኬገልግሉ ንዚኣትው ኹሎም ቆጸርዎም። |