Numbers 4:30 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ፡ ክሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት፡ ኵሎም ዕዮ ድንኳን ምርኻብ ኪገብሩ ናብ ኣገልግሎት ዚኣትዉ ቍጸሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የምስክሩን ድንኳን ሥራ ይሠሩ ዘንድ ለአገልግሎት የሚገቡትን ሁሉ ከሃያ አምስት ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ ቍጠራቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የመገናኛውን ድንኳን ሥራ ይሠሩ ዘንድ ለአገልግሎት የሚገቡትን ሁሉ ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ ቍጠራቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሥራን ለመሥራት ወደ አገልግሎት የሚገቡትን ሁሉ ዕድሜአቸው ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ኀምሳ ዓመት ድረስ ያሉትን ቁጠራቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | የለቶደፐ ላይይ ሀታሙዋፐ ቢደ እሻታሙዋ ጋኬዳ አቱማ አሳ ኡባ፥ ጾሳ ዱንካንያ ግዶን ኦናዉ ይያዋንታ ፓይዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | yelettoodeppe laytsay hattamuwaappe biide ishatamuwaa gakkeedda attuma asaa ubbaa, S'oossaa Dunkkaaniyaa giddon ootsanaw yiyaawantta payda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gaytoteththa Dunkaane giddon ooththanaas dandayzayta isttas layththay 30 layththafe biidi 50 layth gakkanaas diza attumasata ubbaa qooda. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጋይቶቴ ዱንካኔ ጊዶን ኦናስ ዳንዳይዛይታ ኢስታስ ላይይ 30 ላይፌ ቢዲ 50 ላይ ጋካናስ ዲዛ ኣቱማሳታ ኡባ ቆዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላይ 30-50 ጋክዳ አደ ኡባ ጌሻ ዱንካንያ ግዶን ኦናዉ ዳንዳኤይሳታ ታይባ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laythi 30-50 gakida adde ubbaa Geeshsha Dunkaaniya giddon oothanaw danda7eyisata tayba. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ይሠሩ ዘንድ ለማገልገል የሚመጡትን ከሠላሳ እስከ አምሳ ዓመት የሆናቸውን ወንዶች ሁሉ ቍጠር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ለማገልገል ብቃት ያላቸውን፥ ዕድሜአቸው ከሠላሳ እስከ ኀምሳ ዓመት የሆናቸውን ወንዶች ሁሉ ቊጠር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ክሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት ዘለዉ፥ ኣብ ስራሕ እቲ መራኸቢ ድንኳን ከገልግሉ ንዝኣትዉ ዅሎም ቍፀሮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ ኽሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት ዘለው ኣብ ዕዮ ድንኳን ምርኻብ ኬገልግሉ ንዚኣትው ኹሎም ቁጽሮም። |