Numbers 4:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ፡ ክሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት፡ ኣብ ድንኳን ምርኻብ ዕዮ ኺዓዩ ናብ ሰራዊት ዚኣትዉ ዅሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከሃያ አም​ስት ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ይሠሩ ዘንድ ለአ​ገ​ል​ግ​ሎት የሚ​ገ​ቡ​በ​ትን ሁሉ ትለ​ያ​ለህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ በመገናኛው ድንኳን ይሠሩ ዘንድ ለአገልግሎት የሚገቡበትን ሁሉ ትደምራለህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዕድሜው ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ኀምሳ ዓመት ድረስ ያለውን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሥራን ለመሥራት ወደ አገልግሎት የሚገባውን ሁሉ ትቈጥራለህ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year የለቶደፐ ላይይ ሀታሙዋፐ ቢደ እሻታሙዋ ጋኬዳ አቱማ አሳ ኡባ፥ ጾሳ ዱንካንያ ግዶን ኦናዉ ይያዋንታ ፓይዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) yelettoodeppe laytsay hattamuwaappe biide ishatamuwaa gakkeedda attuma asaa ubbaa, S'oossaa Dunkkaaniyaa giddon ootsanaw yiyaawantta payda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gaytoteththa dunkaanezan ooththanaas dandayzayta, istta layththi heedzdzu tammaafe biidi ichchashu tammu gakkanaas diza attumasata ubbaa mazgaba.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጋይቶቴ ዱንካኔዛን ኦናስ ዳንዳይዛይታ፥ ኢስታ ላይ ሄ ታማፌ ቢዲ ኢቻሹ ታሙ ጋካናስ ዲዛ ኣቱማሳታ ኡባ ማዝጋባ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ላይ 30-50 ጋክዳ አደ ኡባ ጌሻ ዱንካንያን ኦናዉ ዳንዳኤይሳታ ታይባ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Laythi 30-50 gakida adde ubbaa Geeshsha Dunkaaniyan oothanaw danda7eyisata tayba.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ይሠሩ ዘንድ ለማገልገል የሚመጡትን ከሠላሳ እስከ አምሳ ዓመት የሆናቸውን ወንዶች ሁሉ ቍጠሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በመገናኛው ድንኳን ለማገልገል ብቃት ያላቸውን፥ ዕድሜአቸው ከሠላሳ እስከ ኀምሳ የሚደርሰውን ወንዶች ሁሉ መዝግብ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ ኽሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት፥ ኣብ ስራሕ እቲ መራኸቢ ድንኳን ከገልግሉ ዝኽእሉ ቝፀሮም” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ማእከል ደቂ ሌዊ ንደቂ ቃሃት በብዓሌቶምን በብማይ ቤት ኣቦታቶምን ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ ክሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት ናብ ዕዮ ኺኣትው ዚኽእሉ ኹሎም፡ ኣብ ዕዮ ድንኳን ምርኻብ ኬገልግሉ።