Numbers 4:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድምር ደቂ ገርሾን፡ ከከም ዓሌቶም፡ ከከም ወለዶኦም ድማ ውሰድ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የጌድሶንን ልጆች ከመጀመሪያው ጀምረህ በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም ቍጠራቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጌድሶንን ልጆች ድምር ደግሞ በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም ውሰድ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “እንዲሁም የጌድሶንን ልጆች በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም የሕዝብ ቈጠራ አድርግ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ገርሾና ያራቱዋካ ኡንቱንቱ ዳቡዋን ዳቡዋንነ ኡንቱንቱ ሶ አሳን አሳን ሻካደ ፓይዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Gershshoona yaratuwaakka unttunttu dabbuwaan dabbuwaaninne unttunttu soo asan asan shaakkaade payda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Lewe zarkketa garsafe Gershoone nayta istta dabbon dabboninne istta yeletan yeletan qooda. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሌዌ ዛርኬታ ጋርሳፌ ጌርሾኔ ናይታ ኢስታ ዳቦን ዳቦኒኔ ኢስታ ዬሌታን ዬሌታን ቆዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሌወ ኮቻፈ ገድሶና ኮቻነ ኤንታ ሶ አሳ አሳ ሻካዳ ታይባ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Leewe kochaafe Gedisoona kochaanne enta soo asaa asaa shaakada tayba. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ጌድሶናውያንንም በየቤተ ሰባቸውና በየጐሣቸው ቍጠራቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የጌርሾን ጐሣዎች የሆኑትን ሌዋውያን በየትውልዳቸውና በየቤተሰባቸው ቊጠራቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ንደቂ ጌድሶን በብማይ ቤቶምን በብዓሌቶምን ቍፅሮም ውሰድ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ጌርሾን ከኣ በብማይ ቤት ኣቦታቶምን በብዓሌቶምን ቁጽሮም ውሰድ። |