Numbers 4:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ድምር ደቂ ቄሃት ካብ ደቂ ሌዊ፡ ከከም ዓሌቶምን ከከም ቤት ኣቦታቶምን ውሰድ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ከሌዊ ልጆች መካ​ከል በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፥ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች የቀ​ዓ​ትን ልጆች ለዩ​አ​ቸው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከሌዊ ልጆች መካከል በየወገናቸው በየአባቶቻቸው ቤቶች የቀዓትን ልጆች ድምር ውሰድ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ከሌዊ ልጆች መካከል የቀዓትን ልጆች በየወገኖቻቸው በየአባቶቻቸው ቤቶች ላይ የሕዝብ ቈጠራ አድርግ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሌዊያ ዛራቱዋን ቃሃታ ያራቱዋ ኡንቱንቱ ዳቡዋን ዳቡዋንነ ኡንቱንቱ ሶ አሳን አሳን ሻካደ ፓይዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Leewiyaa zaratuwaan K'ahaata yaratuwaa unttunttu dabbuwaan dabbuwaaninne unttunttu soo asan asan shaakkaade payda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Lewe nayta giddofe Qa7aate zareta istta soo asaan asaan istta mata dabbon dabbon qooda.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሌዌ ናይታ ጊዶፌ ቃኣቴ ዛሬታ ኢስታ ሶ ኣሳን ኣሳን ኢስታ ማታ ዳቦን ዳቦን ቆዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሌወ ኮቻታፐ ቃሃታ ኮቻታነ ኤንታ ሶ አሳ አሳ ሻካዳ ታይባ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Leewe kochatape Qahaata kochatanne enta soo asaa asaa shaakada tayba.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ከሌዋውያን ወገን የቀዓት ዘር የሆኑትን በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ቍጠሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ከሌዊ ልጆች መካከል የቀዓትን ዘር በየቤተሰባቸውና በየጐሣቸው ቊጠር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ነቶም ካብ ነገድ ሌዊ ዝኾኑ ደቂ ቃዓት በብዓሌቶምን በብማይ ቤቶምን ፀሓፎም።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ማእከል ደቂ ሌዊ ንደቂ ቃሃት በብዓሌቶምን በብማይ ቤት ኣቦታቶምን ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ ክሳዕ ወዲ ሓምሳ ዓመት ናብ ዕዮ ኺኣትው ዚኽእሉ ኹሎም፡ ኣብ ዕዮ ድንኳን ምርኻብ ኬገልግሉ።