Numbers 4:19 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ግናኸ ናብ ቅዱሳት ነገራት ኪቐርቡ ኸለዉ ብህይወት ኪዀኑን ምእንቲ ኸይሞቱን፡ ከምኡ ግበርዎም፣ ኣሮንን ደቁን ኣትዮም ንነፍሲ ወከፎም ንኣገልግሎቱን ንጾሩን ኪሸይምዎም ኣለዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን ወደ ቅድ​ስተ ቅዱ​ሳኑ በቀ​ረቡ ጊዜ በሕ​ይ​ወት ይኖሩ ዘንድ እንጂ እን​ዳ​ይ​ሞቱ እን​ዲሁ አድ​ር​ጉ​ላ​ቸው፤ አሮ​ንና ልጆቹ ይግቡ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን ወደ ቅድስተ ቅዱሳን በቀረቡ ጊዜ በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እንጂ እንዳይሞቱ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ አሮንና ልጆቹ ይግቡ፥ ለሰውም ሁሉ ሥራውንና ሸክሙን ይዘዙ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን እጅግ ቅዱስ ወደ ሆኑት ነገሮች በቀረቡ ጊዜ በሕይወት እንዲኖሩ እንጂ እንዳይሞቱ እንዲህ አድርጉላቸው፦ አሮንና ልጆቹ ይግቡ፥ እያንዳንዱንም ሰው በየተግባሩና በየሥራው ጫና ይመድቡት፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡባፐ አዳ ጌሻ ሚሻ ማታ ሺቅያ ዎደ፥ ኡንቱንቱ ሀይቀናን ፓጻ አቲደ ደአና ማላ፥ ኡንቱንቶ ሀዋዳን ኦተ: አሮንነ አ አቱማ ናናይ ጾሳ ዱንካንያ ግዶ ገሊደ ቃሃታ ያራቱ ኡባይ ሁጲያን ሁጲያን ኦና ኦሱዋነ ቶካና ቶኩዋ ሻክ ሻኪደ ግሽኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ubbaappe aad'd'eedda geeshsha miishshaa mata shiik'iyaa wode, unttunttu hayk'k'ennan pas'a attiide de'ana mala, unttunttoo hawaadan ootsite: Aarooninne Aa attuma naanay S'oossaa Dunkkaaniyaa giddo geliide K'ahaata yaratuu ubbay huup'iyaan huup'iyaan ootsana oosuwaanne tookkana tookuwaa shaakki shaakkiide gishino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gede ubbaafe dumma geeshsha miishshatakko shiiqidi istti hayqqontta mala istta Aarooneynne iza nayti Gaytoteththa Dunkaanen gelidi asaas issaas issaas oosonne izaade tooho shaakki immetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጌዴ ኡባፌ ዱማ ጌሻ ሚሻታኮ ሺቂዲ ኢስቲ ሃይቆንታ ማላ ኢስታ ኣሮኔይኔ ኢዛ ናይቲ ጋይቶቴ ዱንካኔን ጌሊዲ ኣሳስ ኢሳስ ኢሳስ ኦሶኔ ኢዛዴ ቶሆ ሻኪ ኢሜቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡባፈ ጌሻ ሚሽያኮ ሺቅድ ሀይቆና መላ አሮንነ እያ አደ ናይት ጌሻ ዱንካንያ ግዶ ገልድ፥ ቆሃታ ኮቻይ ሁጰን ሁጰን ኦና ኦሱዋነ ቶካና ቶሁዋ ሻክድ በሶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ubbaafe Geeshsha miishiyako shiiqidi hayqonna mela Aaroninne iya adde nayti Geeshsha Dunkaaniya giddo gelidi, Qohaata kochay huuphen huuphen oothana oosuwanne tookana toohuwa shaakidi besso.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ ንዋየ ቅድሳቱ በሚቀርቡበትም ጊዜ በሕይወት እንዲኖሩ እንጂ እንዳይሞቱ አንተ ይህን አድርግላቸው፤ አሮንና ልጆቹ ወደ መቅደሱ ይግቡ፤ እያንዳንዱንም ሰው በየሥራው ላይ ይደልድሉት፤ ምን መሸከም እንዳለበትም ያስታውቁት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ወደ ተቀደሰው ስፍራ ተጠግተው እንዳይሞቱ እንዲህ አድርግላቸው፦ አሮንና ልጆቹ ወደ መቅደሱ ገብተው የያንዳንዱን ሰው ሥራና ሸክሙን ይመድቡለት።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ናይ ቅድስተ ቅዱሳን ነገር ምስ ዚቐርቡ ከይሞቱ፡ ብህይወት ደኣ ኺነብሩ፡ እዚ ግበሩሎም፡ ኣሮንን ደቁን ኣትዮም ንነፍሲ ወከፎም ኣገልግሎቱን ጸጸሩን የመልክትዎም።