Numbers 4:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዅሉ እቲ ኣብ መቕደስ ዘገልግልዎ መሳርሒታት ኣገልግሎት ወሲዶም ኣብ ሐምላይ ጨርቂ ኣእትዮም ብቘርበት ቘርበት ሸፊኖም ኣብ በትሪ ይገብርዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በመ​ቅ​ደ​ስም ውስጥ የሚ​ያ​ገ​ለ​ግ​ሉ​በ​ትን የማ​ገ​ል​ገ​ያ​ውን ዕቃ ሁሉ ይው​ሰዱ፤ በሰ​ማ​ያ​ዊ​ዉም መጐ​ና​ጸ​ፊያ ውስጥ ያስ​ቀ​ም​ጡት፤ በአ​ቆ​ስ​ጣም ቍር​በት መሸ​ፈኛ ይሸ​ፍ​ኑት፤ በመ​ሸ​ከ​ሚ​ያ​ውም ላይ ያድ​ር​ጉት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በመቅደስም ውስጥ የሚያገልግሉበትን የማገልገያውን ዕቃ ሁሉ ይውሰዱ፥ በሰማያዊውም መጐናጸፊያ ውስጥ ያስቀምጡት፥ በአቆስጣም ቁርበት መሸፈኛ ይሸፍኑት፥ በመሸከሚያውም ላይ ያድርጉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በመቅደስም ውስጥ የሚገለገሉባቸውን የመገልገያ ዕቃዎች ሁሉ ይውሰዱ፥ በሰማያዊውም መጐናጸፊያ ውስጥ ያስቀምጡአቸው፥ በአቆስጣም ቁርበት መሸፈኛ ይሸፍኑአቸው፥ በመሸከሚያውም ላይ ያድርጉአቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋዳንካ፥ ቃይ ጾሳ ዱንካንያ ግዶን ጎኤትያ ሚሻቱዋ ኡባ አኪደ፥ ሳሉዋ ማላትያ ጫርቂያን ጻጽኖ፤ እርባንያን ካሚደ፥ ቶክያ ሻንቻማ ቦላን ዎኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaadankka, k'ay S'oossaa Dunkkaaniyaa giddon go'ettiyaa miishshatuwaa ubbaa akkiide, saluwaa malatiyaa c'ark'k'iyaan s'aas'ino; irbbaniyan kammiide, tookkiyaa shanchchamaa bollan wotsino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gaytoteththa Dunkaanen go7ettiza miishshata ubbaa ekkidi salo mala kareththa carqqan kammetto; qaacettida lee7e galba iza bollara kammidi tooho miththaa bolla woththetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጋይቶቴ ዱንካኔን ጎኤቲዛ ሚሻታ ኡባ ኤኪዲ ሳሎ ማላ ካሬ ጫርቃን ካሜቶ፤ ቃጬቲዳ ሌኤ ጋልባ ኢዛ ቦላራ ካሚዲ ቶሆ ሚ ቦላ ዎቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳዳካ፥ ጌሻ ዱንካንያ ግዶን ጎኤትያ ሚሸታ ኡባ ካሎሰ ጫርቀን ፃፆ፤ እያ ቦላ ሊቆ ጋልባ የግድ፥ ቶክያ አልጋ ቦላ ዎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessadaka, Geeshsha Dunkaaniya giddon go7etiya miisheta ubbaa kaalose carqen xaaxo; iya bolla liiqo galba yeggidi, tookiya alga bolla wotho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እንዲሁም በመቅደሱ ውስጥ ለአገልግሎት የሚሆኑትን ዕቃዎች በሙሉ ወስደው በሰማያዊ ጨርቅ በአቆስጣ ቍርበት በመሸፈን በመሸከሚያው ሳንቃ ላይ ያስቀምጡት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በመቅደሱ መገልገያ የሆኑትን ዕቃዎች ሁሉ ወስደው በሰማያዊ ጨርቅ ይሸፍኑአቸው፤ የለፋ ስስ ቊርበት ደርበውም በመሸከሚያው ተራዳ ላይ ያኑሩአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣብ ቤተ መቕደስ ዘገልግሉሉ ዅሉ ኣቑሑ ኣገልግሎት ወሲዶም ድማ ብሰማያዊ ዓለባ ይጠቕልልዎ፤ ብዝለፍዐ ቘርበት እንስሳ ባሕሪ ኸዓ ይሸፍንዎ፤ ኣብ መፆሪውን ይግበርዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ቤተ መቕደስ ዜገልግሉሉ ኹሉ ኣቓሑ ኣገልግሎት ወሲዶም ድማ ኣብ ሰማያዊ ዓለባ ይግበርዎ። መኽደኒ ኸኣ ብቖርበት ታሃስ ይኽደንዎ፡ ኣብ መሰላውን ይጉሓፍዎ፡ ቀይሕ ዓለባ ኸአ ይዘርግሑሉ።