Numbers 36:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ብዛዕባ ኣዋልድ ጾሎፍሃድ ከምዚ ኢሉ ዝኣዘዞ ነገር እዚ እዩ፡ ንዝደለይዎ ይምርዓዉ። ምስ መስመር ወለዶ ቀቢላ ኣቦኦም ጥራይ ክምርዓዉ ይኽእሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስለ ሰለ​ጰ​ዓድ ሴቶች ልጆች ያዘ​ዘው ነገር ይህ ነው፤ የወ​ደ​ዱ​ትን ያግቡ፤ ነገር ግን ከአ​ባ​ታ​ቸው ነገድ ብቻ ያግቡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር ስለ ሰለጰዓድ ሴቶች ልጆች ያዘዘው ነገር ይህ ነው፤ የወደዱትን ያግቡ፤ ነገር ግን ከአባታቸው ነገድ ብቻ ያግቡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ስለ ሰለጰአድ ሴቶች ልጆች ያዘዘው ነገር ይህ ነው፤ ‘የወደዱትን ያግቡ፤ ነገር ግን ከአባታቸው ወገን ከሆነ ነገድ ብቻ ያግቡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ጻሎፍሃዳ ማጫ ናናቱዋባ አዛዜዳዌ ሀዋ፤ ኡንቱንቱ ባረንቱ ዶሴዳ አስና ገላናዉ ዳንዳዪኖ፤ ሽን ባረንቱ አዉዋ ዛርያፐ ግዳናዉ ኮሼ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday S'alofihaada mac'c'a naanatuwaabaa azazeeddawe hawaa; unttunttu barenttu doseedda asinaa gelanaw danddayiino; shin barenttu aawuwaa zariyaappe gidanaw koshshee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas GODAY Xilofaade macca nayti ba zarkketa giddofe ba dosidaade gelanaas dandayeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ጎዳይ ጺሎፋዴ ማጫ ናይቲ ባ ዛርኬታ ጊዶፌ ባ ዶሲዳዴ ጌላናስ ዳንዳዬቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሰሎጳዳ ማጫ ናይታባ ኪትዳይስ ሀይሳ፤ ኤንቲ ባንታዉ ዶስዳ አዝና ገላናዉ ዳንዳኦሶና፥ ሽን ኤንታ ኮቻፈ ግዳናዉ ኮሼስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Selophaada macca naytabaa kiittidaysi haysa; enti bantaw dosida azina gelanaw danda7oosona, shin enta kochaafe gidanaw koshshees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲህ የሰለጰዓድን ሴት ልጆች በተመለከተ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚያዝዘው ይህ ነው፤ ከአባታቸው ነገድ ወገን እስከ ሆነ ድረስ የወደዱትን ማግባት ይችላሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ እግዚአብሔር ‘የጸሎፍሐድ ሴቶች ልጆች ከገዛ ነገዳቸው ወገን እስከ ሆነ ድረስ የወደዱትን ማግባት ይችላሉ’ ይላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ብዛዕባ ኣጓላት ሰለጵአድ ዝኣዘዞ ኸምዙይ እዩ፦ ካብ ዓሌት ነገድ ኣቦታተን ጥራሕ ደኣ ይኹን እምበር ዝደለያኦ ይመርዓዋ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ብናይ ኣዋልድ ጸሎፋድ ከምዚ ኢሉ ኣዘዞ ነገር እዚ እዩ፡ ናብ ዝፈተዋኦ ይተአተዋ፡ ካብ ዓሌት ነገድ ኣቦተትን ጥራይ ግዳ ይተአተዋ።