Numbers 36:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሙሴ ድማ ከም ቃል እግዚኣብሄር ንደቂ እስራኤል ኣዘዞም፡ ነገድ ደቂ ዮሴፍ ጽቡቕ ተዛረቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም የእስራኤልን ልጆች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፥ “የዮሴፍ ልጆች ነገድ በእውነት ተናገሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሙሴም የእስራኤልን ልጆች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንዲህ ብሎ አዘዛቸው። የዮሴፍ ልጆች ነገድ በእውነት ተናገሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴም የእስራኤልን ልጆች እንደ ጌታ ቃል እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፦ “የዮሴፍ ልጆች ነገድ እውነት የሆነን ነገር ተናግረዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳ ቃላዳን፥ ሙሴ እስራኤላቱዋ ሀዋዳን ያጊደ አዛዜዳ፤ “ዮሴፎ ዛራቱ ግያዌ ልከ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Godaa k'aalaadan, Muse Israa'eelatuwaa hawaadan yaagiide azazeedda; «Yooseefo zaratuu giyaawe likke. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Musey GODAY izas yootida mala Isra7eele asaas, «Minaase zarkketi gidayssi wurikka likke. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ሙሴይ ጎዳይ ኢዛስ ዮቲዳ ማላ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ «ሚናሴ ዛርኬቲ ጊዳይሲ ዉሪካ ሊኬ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ሙሰይ ጎዳፐ ኤክዳ ኪታ እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ያግድ ኦድስ፤ “ዮሰፋ ኮቻይ ግዳይስ ልከ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Musey Godaape ekida kiitaa Isra7eele asaas haysada yaagidi odis; “Yoosefa kochay gidaysi like. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ሙሴ እግዚአብሔር (ያህዌ) በተናገረው መሠረት እስራኤላውያንን እንዲህ ሲል አዘዛቸው፤ “የዮሴፍ ነገድ የተናገረው ትክክል ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ሙሴ ለእስራኤል ሕዝብ ከእግዚአብሔር የተቀበለውን ትእዛዝ እንዲህ ሲል አስተላለፈ፤ “የምናሴ ነገድ የተናገሩት ሁሉ ትክክል ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሙሴ ድማ ኸምቲ ቓል እግዚኣብሄር ንደቂ እስራኤል ከምዙይ ኢሉ ኣዘዞም፦ “ነገድ ደቂ ዮሴፍ ዝተዛረብዎ ቕኑዕ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴ ድማ ከምቲ ቓል እግዚኣብሄር ንደቂ እስራኣኤል ከምዚ ኢሉ ኣዘዞም፡ ነገድ ደቂ ዮሴፍ እተዛረብዎ ቕኑዕ እዩ። |