Numbers 36:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ድማ፡ እግዚኣብሄር ንጐይታይ ነታ ምድሪ ንደቂ እስራኤል ብዕጫ ርስቲ ክህቦም ኣዘዞም። ጐይታይ ድማ ርስቲ ሓውና ጾሎፌሃድ ንኣዋልዱ ክህቦ ብእግዚኣብሄር ተኣዘዘ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ምድ​ሪ​ቱን ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ርስት አድ​ርጎ በዕጣ ከፍሎ ይሰ​ጣ​ቸው ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጌታ​ች​ንን አዘ​ዘው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የወ​ን​ድ​ማ​ች​ንን የሰ​ለ​ጰ​ዓ​ድን ርስት ለሴ​ቶች ልጆቹ ይሰ​ጣ​ቸው ዘንድ ጌታ​ች​ንን አዘ​ዘው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሉም። ምድሪቱን ለእስራኤል ልጆች ርስት አድርገህ በዕጣ ከፍለህ ትሰጣቸው ዘንድ እግዚአብሔር አንተን ጌታችንን አዘዘህ፤ እግዚአብሔርም የወንድማችንን የሰለጰዓድን ርስት ለሴቶች ልጆቹ ትሰጥ ዘንድ አንተን ጌታችንን አዘዘ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም እንዲህ አሉ፦ “ምድሪቱን ለእስራኤል ልጆች ርስት አድርገህ በዕጣ ከፋፍለህ እንድትሰጣቸው ጌታ አንተን ጌታችንን አዘዘህ፤ ጌታም የወንድማችንን የሰለጰዓድን ርስት ለሴቶች ልጆቹ እንድትሰጥ አንተን ጌታችንን አዘዘ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ዪደ፥ “ኑ ጎዳዉ፥ እስራኤልያ አሳዉ ቢታ ኤጻን ሻካደ እማና ማላ፥ መና ጎዳይ ኔና አዛዜዳ፤ ቃይ ጾሳይ ኑ እሻ ጻሎፍሃዳ ላታ አ ማጫ ናናዉ ኔን እማና ማላ፥ ኔና አዛዜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu yiide, «Nu godaw, Israa'eeliyaa asaw biittaa es's'an shaakkaade immana mala, Med'inaa Goday neena azazeedda; k'ay S'oossay nu ishaa S'alofihaada laataa Aa mac'c'a naanaw neeni immana mala, neena azazeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Neni hanno biittayo Isra7eele derezas saaman gishana mala GODAY nena nu godaza azazides; hessaththoka nu isha Xilofaade gisha iza macca naytas immana mala nena azazides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኔኒ ሃኖ ቢታዮ ኢስራኤሌ ዴሬዛስ ሳማን ጊሻና ማላ ጎዳይ ኔና ኑ ጎዳዛ ኣዛዚዴስ፤ ሄሳካ ኑ ኢሻ ጺሎፋዴ ጊሻ ኢዛ ማጫ ናይታስ ኢማና ማላ ኔና ኣዛዚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ኑ ጎዳዉ፥ እስራኤለ አሳስ ላታ ቢታ ሳማን ሻካዳ እማና መላ ጎዳይ ነና ኪትስ፤ ቃስ ኑ እሻ ሰሎጳዳ ላታ እያ ማጫ ናይታስ እማና መላ ነና ኪትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Nu godaw, Isra7eele asaas laata biitta saaman shaakada immana mela Goday nena kiittis; qassi nu ishaa Selophaada laata iya macca naytas immana mela nena kiittis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲህም አሉ፤ “ምድሪቱን በዕጣ ከፋፍለህ ለእስራኤላውያን ርስት አድርገህ እንድትሰጣቸው እግዚአብሔር (ያህዌ) አንተን ጌታዬን ባዘዘ ጊዜ የወንድማችንን የሰለጰዓድን ድርሻ ለሴቶች ልጆቹ እንድትሰጥ አዝዞሃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ምድሪቱን በዕጣ ለእስራኤል ሕዝብ እንድታከፋፍል እግዚአብሔር አንተን ጌታችንን አዞሃል፤ እንዲሁም የዘመዳችንን የጸሎፍሐድን ድርሻ ለሴቶች ልጆቹ እንድትሰጥ አዞሃል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እግዚኣብሄር ነታ ምድሪ ንደቂ እስራኤል ብዕፃ ኽትህቦም ኣዘዘካ። ከምኡውን ንርስቲ ሰለጵአድ ሓውና፥ ነጓላቱ ኽትህበን ኣዘዘካ።
Amharic Tigrinya 2011 በሉ ድማ፡ እግዚኣብሄር እታ ምድሪ ንደቂ እስራኤል ንርስቲ ዕጭ ኪህቦም ንጐይታይ ኣዘዞ፡ እግዚኣብሄር ድማ ንጐይታይ እታ ርስቲ ጸሎፍሓድ ሓሙና ነዋልዱ ኽህበን ኣዘዘ።