Numbers 36:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ርእስታት ዓሌታት ዓሌታት ደቂ ጊልዓድ፡ ወዲ ማጊር ወዲ ምናሴ፡ ካብ ዓሌታት ደቂ ዮሴፍ ድማ ቀሪቦም ኣብ ቅድሚ ሙሴን ኣብ ቅድሚ እቶም ሹማምንቲ፡ ርእስታት እቲ… ስድራ ደቂ እስራኤል፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዮሴፍ ልጆች ወገኖች የምናሴ ልጅ የማኪር ልጅ የገለዓድ ልጆች ወገን አለቆች መጡ፤ በሙሴና በካህኑ በአልዓዛር፥ በእስራኤልም ልጆች አባቶች አለቆች ፊት ተናገሩ፤ አሉም፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዮሴፍ ልጆች ወገኖች የምናሴ ልጅ የማኪር ልጅ የገለዓድ ልጆች ወገን አለቆች ቀረቡ፥ በሙሴና በእስራኤልም ልጆች አባቶች አለቆች ፊት ተናገሩ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዮሴፍ ልጆች ወገኖች የምናሴ ልጅ የማኪር ልጅ የገለዓድ ልጆች ወገን አለቆች ቀረቡ፥ በሙሴና በእስራኤልም ልጆች አባቶች አለቆች ፊት ተናገሩ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮሴፎ ዛራቱዋፐ፥ ምናሰ ናኣ ማኪራ ናኣ ጋላኣደ ያራቱዋ ካፓቱ ሙሴኮነ እስራኤላቱዋ ያራቱዋ ካፓቱዋኮ ዬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yooseefo zaratuwaappe, Minaase na'aa Maakiira na'aa Gala'aade yaratuwaa kaappatuu Musekkonne Israa'eelatuwaa yaratuwaa kaappatuwaakko yeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yooseefe naa Minaasey yelida Maakire naa Gala7aade zarkketa kaaleththiza halaqati Musekkonne Isra7eele asaa kaaleththizaytakko shiiqidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዮሴፌ ና ሚናሴይ ዬሊዳ ማኪሬ ና ጋላኣዴ ዛርኬታ ካሌዛ ሃላቃቲ ሙሴኮኔ ኢስራኤሌ ኣሳ ካሌዛይታኮ ሺቂዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮሰፋ ኮቻፈ፥ ምናሰ ናኣ ማክራ ናኣ ጋላዳ ኮቻ ሀላቃት ሙሰኮነ እስራኤለ ሀላቃታኮ ይድ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yoosefa kochaafe, Minaase na7aa Makira na7aa Galada kochaa halaqati Musekonne Isra7eele halaqatako yidi |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዮሴፍ ዝርያ ጐሣዎች የሆኑ የምናሴ ልጅ፣ የማኪር ልጅ፣ የገለዓድ ጐሣ የቤተ ሰብ አለቆች ወደ ሙሴና የእስራኤላውያን ቤተ ሰቦች አለቆች ወደ ሆኑት መሪዎች ቀርበው ተናገሩ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዮሴፍ ልጅ ምናሴ የወለደው የማኪር ልጅ የገለዓድ ጐሣ የሆኑት የቤተሰብ አለቆች ወደ ሙሴና ወደ ሌሎቹም የእስራኤል ሕዝብ አለቆች ቀርበው እንዲህ አሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መራሕቲ ዓሌት ደቂ ገለዓድ ወዲ ማኪር፥ ወዲ ምናሴ፥ ካብ ዓሌታት ደቂ ዮሴፍ መፁ፤ ኣብ ቅድሚ ሙሴን ኣብ ቅድሚ እቶም ሹመኛታት፥ መራሕቲ ዓሌት ደቂ እስራኤልን ከዓ ተዛረቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓላቑ ማይ ቤት ኣቦታት ዓሌት ደቂ ጊልኣድ ወዲ ማኪር፡ ወዲ ምናሴ ካብ ዓሌታት ደቂ ዮሴፍ ድማ ቀረቡ፡ ኣብ ቅድሚ ሙሴን ኣብ ቅድሚ እቶን ሹማምቲ፡ ሓላቑ ማይ ቤት ኣቦታት ደቂ እስራኤልን ከአ ተዛረቡ። |