Numbers 35:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እተን እትህቦም ከተማታት ድማ ካብ ርስቲ ደቂ እስራኤል ኪዀና እየን። ነቶም ብዙሕ ዘለዎም ብዙሕ ሃቡ፤ ነቶም ውሑድ ዘለዎም ግና ውሑድ ክትህቦም ይግባእ፤ ነፍሲ ወከፍ ከተማታቱ ከከምቲ ዝወረሶ ርስቱ ንሌዋውያን ይህቦም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ርስት ለሌ​ዋ​ው​ያን የም​ት​ሰ​ጡ​አ​ቸ​ውን ከተ​ሞች እን​ዲህ ስጡ፤ ከብ​ዙ​ዎቹ ብዙ፥ ከጥ​ቂ​ቶቹ ጥቂት ትወ​ስ​ዳ​ላ​ችሁ፤ እያ​ን​ዳ​ንዱ እንደ ወረ​ሱት እንደ ርስ​ታ​ቸው መጠን ከከ​ተ​ሞ​ቻ​ቸው ለሌ​ዋ​ው​ያን ይሰ​ጣሉ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእስራኤል ልጆች ርስት ለሌዋውያን የምትሰጡአቸውን ከተሞች እንዲሁ ስጡ፤ ከብዙዎቹ ብዙ፥ ከጥቂቶቹ ጥቂት ትወስዳላችሁ፤ እያንዳንዱ እንደ ወረሱት እንደ ርስታቸው መጠን ከከተሞቻቸው ለሌዋውያን ይሰጣሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእስራኤል ልጆች ርስት ለሌዋውያን የምትሰጡአቸውን ከተሞች እንዲሁ ስጡ፤ ከብዙዎቹ ብዙ፥ ከጥቂቶቹ ጥቂት ትወስዳላችሁ፤ እያንዳንዱ እንደ ወረሱት እንደ ርስታቸው መጠን ከከተሞቻቸው ለሌዋውያን ይሰጣሉ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤላቱዋ ላታፐ ሌዋቶ ህንተ እማና ካታማቱ እት እት ዛሪ ላቴዳዋ ኬሻ ግዳናዉ ኮሼ፤ ጮራ አሳይ ደእያ ዛርያፐ ጮራ ካታማቱዋ አኪተ፤ ሽን ፓይዱዋን ጉ አሳይ ደእያ ዛርያፐ ጉ ካታማቱዋ አኪተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eelatuwaa laataappe Leewatoo hintte immana katamatuu itti itti zarii laatteeddawaa keeshshaa gidanaw koshshee; c'ora Asay de'iyaa zariyaappe c'ora katamatuwaa akkiite; shin payduwaan guutsaa Asay de'iyaa zariyaappe guutsaa katamatuwaa akkiite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele zarkketi laattida gadeppe istta gade gade dalgateththaa mala dalga gade oykkidaytappe dalga, xunththa gade oykkidaytappe xunth ekkidi Lewe zarkketas immite.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ዛርኬቲ ላቲዳ ጋዴፔ ኢስታ ጋዴ ጋዴ ዳልጋቴ ማላ ዳልጋ ጋዴ ኦይኪዳይታፔ ዳልጋ፥ ጹን ጋዴ ኦይኪዳይታፔ ጹን ኤኪዲ ሌዌ ዛርኬታስ ኢሚቴ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳ ላታፐ ኤንታ ላታ መላ ዳሮ ኮቻፈ ዳሮ ካታማ፥ ጉ ኮቻፈ ጉ ካታማ ኤክድ ሌወታስ እምተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asaa laatape enta laata mela daro kochaafe daro katama, guutha kochaafe guutha katama ekidi Leewetas immite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያን ከወረሷት ምድር ላይ ለሌዋውያኑ የምትሰጧቸው ከተሞች እያንዳንዱ ነገድ እንዳለው ድርሻ መጠን ይሆናል። ብዙ ካለው ነገድ ላይ ብዙ ከተሞች እንዲሁም ጥቂት ካለው ነገድ ላይ ጥቂት ከተሞችን ውሰዱ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእስራኤላውያን ይዞታ እንደየርስታቸው መጠን፥ ብዛት ካላቸው ነገዶች ብዙ ከተሞችን፥ አነስ ካሉ ነገዶች ጥቂት ከተሞችን ወስደህ ለሌዋውያን ስጥ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እተን ካብ ርስቲ ደቂ እስራኤል እትህብዎም ከተማታት ድማ፥ ካብቶም ብዙሕ ዘለዎም ብዙሕ፥ ካብቶም ውሑድ ዘለዎም ውሑድ ውሰዱ። ነፍሲ ወከፍ ከም መጠን እቲ ዝወርሶ ርስቱ ኻብ ከተማታቱ ንሌዋውያን ይሃብ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዛዕባ እተን ካብ ርስቲ ደቂ እስራኤል እትህብዎም ከተማታት ድማ፡ ካብቶም ብዙሕ ዘለዎም ብዙሕ፡ ካብቶም ሒደት ዘለዎም ከአ ሒደት ውሰዱ። ነፍሲ ወከፍ ከም መጠን እታ እተረስተያ ርስቱ ኻብ ከተማታቱ ንሌዋውያን ይሀብ።