Numbers 35:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሌዋውያን እትህቦም ኵለን ከተማታት ድማ ኣርብዓን ሸሞንተን ከተማታት ይኹና፤ ምስ መጓሰኦም ክትህቦ ኣለካ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለሌ​ዋ​ው​ያን የም​ት​ሰ​ጡ​አ​ቸው ከተ​ሞች ሁሉ አርባ ስም​ንት ከተ​ሞች ይሆ​ናሉ፤ እነ​ዚ​ህም ከመ​ሰ​ማ​ር​ያ​ዎ​ቻ​ቸው ጋር ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለሌዋውያን የምትሰጡአቸው ከተሞች ሁሉ አርባ ስምንት ከተሞች ይሆናሉ፤ ከመሰምርያቸው ጋር ትሰጡአቸዋላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለሌዋውያን የምትሰጡአቸው ከተሞች ሁሉ አርባ ስምንት ከተሞች ይሆናሉ፤ ከመሰማሪያቸው ጋር ትሰጡአቸዋላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሌዋቶ ህንተ ኡባና ኦይታማነ ሆስፑን ካታማቱዋ ኡንቱንቱ ሄን ጋደቱዋና እትፐ እምተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Leewatoo hintte ubbaanna oytamanne hosppun katamatuwaa unttunttu hentsaa gadetuwaana ittippe immite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti mehe heemmizasohotara gujjiin 48 katamati imettetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ሜሄ ሄሚዛሶሆታራ ጉጂን 48 ካታማቲ ኢሜቴቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦይታማነ ሆስፑን ካታማታ ኤንታ ሄን ቢታራ እስፈ ሌወታስ እምተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Oytamanne hospun katamata enta hentha biittara issife Leewetas immite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የግጦሽ መሬቶቻቸውን ጨምሮ በጠቅላላው አርባ ስምንት ከተሞች ለሌዋውያኑ ስጧቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከነግጦሽ መሬታቸው ትሰጣላችሁ፤ በዚህም ዐይነት በአጠቃላይ አርባ ስምንት ከተሞች ይኖራቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እተን ንሌዋውያን እትህብዎም ከተማታት፥ ኵለን ኣርብዓን ሸሞንተን ከተማታት፥ መምስ ከባቢአን ይኹና።
Amharic Tigrinya 2011 እተን ንሌዋውያን እትህብዎም ከተማታት ኩነለን ኣርብዓን ሾሞንተን ከተማታት፡ መምስ ከባቢኤን ይኹና።