Numbers 35:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዘን ሽዱሽተ ኸተማታት እዚኣተን ንደቂ እስራኤልን ንጓናን ኣብ መንጎኦም ንዝነብርን መዕቆቢ ኪዀና እየን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ባለ​ማ​ወቅ ነፍስ የገ​ደለ ሁሉ ይሸ​ሽ​ባ​ቸው ዘንድ እነ​ዚህ ስድ​ስት ከተ​ሞች ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች፥ በመ​ካ​ከ​ላ​ቸ​ውም ለሚ​ቀ​መጡ እን​ግ​ዶ​ችና መጻ​ተ​ኞች መማ​ፀኛ ይሆ​ናሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በስሕተት ነፍስ የገደለ ይሸሽበት ዘንድ እነዚህ ስድስት ከተሞች ለእስራኤል ልጆች በመካከላቸው ለሚቀመጡ እንግዶችና መጻተኞች መማፀኛ ይሆናሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በስሕተት ነፍስ የገደለ ሁሉ እንዲሸሽበት እነዚህ ስድስት ከተሞች ለእስራኤል ልጆች በመካከላቸው ለሚቀመጡ እንግዶችና መጻተኞች መማፀኛ ይሆናሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ኡሱፑን ካታማቱ ኤረናን አሳ ዎዳ እስራኤላቱ፥ ሀራ ጋደ አሳቱነ ኡንቱንቱ ግዶን ደእያ በተቱ ባቃቲደ አትያሳ ግድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha usuppun katamatuu erennan asaa wod'eedda Israa'eelatuu, hara gade asatuunne unttunttu giddon de'iyaa betetuu bak'atiide attiyaasaa gidino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha usuppun katamati erontta dishe as wodhida Isra7eele asi, imaththatinne intte giddon diza hara dere asati baqati attizaso gidetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃ ኡሱፑን ካታማቲ ኤሮንታ ዲሼ ኣስ ዎዳ ኢስራኤሌ ኣሲ፥ ኢማቲኔ ኢንቴ ጊዶን ዲዛ ሃራ ዴሬ ኣሳቲ ባቃቲ ኣቲዛሶ ጊዴቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ኡሱፑን ካታማት ኤሮና አሰ ዎዳ እስራኤለ አሳይ፥ በታንቾትነ ጉ ዎደስ ህንተ ግዶን ደእያ አሳት ባቃትድ አትያ በሲ ግዶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha usupun katamati eronna ase wodhida Isra7eele asay, betanchotinne guutha wodes hinte giddon de7iya asati baqatidi attiya bessi gido.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህም ስድስት ከተሞች ሳያስበው ሰው የገደለ ማንኛውም ሰው እንዲሸሽባቸው ለእስራኤላውያን፣ ለመጻተኞችና በመካከላቸው ለሚኖር ለማንኛውም ሕዝብ የመማጸኛ ቦታዎች ይሆናሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም ለእስራኤላውያንና ለጊዜውም ሆነ ለዘለቄታው በእስራኤል ለሚኖሩ መጻተኞች የመማጠኛ ከተሞች ይሆናሉ፤ ባለማወቅ ተሳስቶ ሰው የሚገድል ማንኛውም ግለሰብ ከእነርሱ ወደ አንዱ አምልጦ መጠጋት ይችላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዘይ ምፍላጥ ሰብ ዝቐተለ እስራኤላዊ ወይ ጓና ወይ ምስኣቶም ዝነብር ስደተኛ ናብኣተን ምእንቲ ኽሃድም፥ እዘን ሽዱሽተ ኸተማታት እዚኣተን መዕቘቢ ይኹና።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ኮነ፡ ንጓና ኾነ፡ ምሳታቶም ንዚነብር ስደተኛ ኾነ፡ ንጓና ኾነ፡ ምሳታቶም ንዚነብር ስደተኛ ኾነ፡ ነፍስ ወከፍ ብዘይ ፍልጠት ነፍሲ ዝቐተለ ናባታተን ኪሀድም፡ እዘን ሹዱሽተ ኸተማ እዚኤን መዕቆቢ ይኹና።