Numbers 35:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ናጻ ከተማታት ክዀናልኩም ከተማታት ሾም። እቲ ቀታሊ ናብኡ ምእንቲ ክሃድም፣ ንሱ ድማ ከይፈለጠ ሰብ ይቐትል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነሆ፥ ወደ ከነ​ዓን ምድር ዮር​ዳ​ኖ​ስን ትሻ​ገ​ራ​ላ​ችሁ፤ ባላ​ማ​ወቅ ነፍስ የገ​ደለ ወደ​ዚያ ይሸሽ ዘንድ የመ​ማ​ፀኛ ከተ​ሞች እን​ዲ​ሆ​ኑ​ላ​ችሁ ከተ​ሞ​ችን ለእ​ና​ንተ ለዩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በስሕተት ነፍስ የገደለ ወደዚያ ይሸሽ ዘንድ የመማፀኛ ከተሞች እንዲሆኑላችሁ ከተሞችን ለእናንት ለዩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በስሕተት ነፍስ የገደለ ወደዚያ እንዲሸሽ የመማፀኛ ከተሞች እንዲሆኑላችሁ ለእናንተ ከተሞችን ትመርጣላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤረናን አሳ ዎዳ ኡራይ ባቃት ቢደ አታና ማላ፥ ካታማቱዋ ህንተንቶ ዶርተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) erennan asaa wod'eedda uray bak'ati biide attana mala, katamatuwaa hinttenttoo doorite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) issi asi erontta dishe as wodhikko hessaadey baqati biidi attana katamata ne doora.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሲ ኣሲ ኤሮንታ ዲሼ ኣስ ዎኮ ሄሳዴይ ባቃቲ ቢዲ ኣታና ካታማታ ኔ ዶራ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስ አስ ቆፖና አሰ ዎዳባ ግድኮ ሄ ኡራይ ባቃትድ አታና መላ ካታማታ ህንተዉ ዶርተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) issi asi qoponna ase wodhidaba gidiko he uray baqatidi attana mela katamata hintew doorite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳያስበው ሰው የገደለ ሰው ሸሽቶ የሚጠጋባቸው ከተሞች እንዲሆኑ መማጸኛ ከተሞችን ምረጡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንድ ሰው ባለማወቅ ተሳስቶ ሰው ቢገድል አምልጦ የሚደበቅበት የመማጠኛ ከተሞችን ምረጥ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዘይ ምፍላጥ ሰብ ዝቐተለ ሃዲሙ ዝዕቈበለን ከተማታት ፍለዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዘይ ሓሳብ ነፍሲ ዝቐተለ ቐታሊ ዚሀድመለን ከተማታት ፍለዩ።