Numbers 34:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዶብካ ድማ ካብ ደቡብ ናብ ዓረገት ኣክራቢም ተመሊሱ ናብ ሲን ኪሓልፍ እዩ። መውጽኢኣ ድማ ብደቡብ ናብ ቃዴስ-ባርኔያ፡ ናብ ሓሳራዳር ድማ ናብ ኣሽሞን ኪሓልፍ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳርቻችሁም በአቅራቦን ዐቀበት በአዜብ በኩል ይዞራል፤ እስከ ኤናቅም ይደርሳል፤ መውጫውም በቃዴስ በርኔ በአዜብ በኩል ይሆናል፤ ወደ አራድ ሀገሮችም ይደርሳል፤ ወደ አሴሞናም ያልፋል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳርቻችሁም በአቅረቢም ዐቀበት በደቡብ በኩል ይዞራል ወደ ጺንም ያልፋል፤ መውጫውም በቃዴስ በርኔ በደቡብ በኩል ይሆናል፤ ወደ ሐጸርአዳር ይሄዳል ወደ ዓጽሞንም ያልፋል፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ድንበራችሁም በአቅረቢም ዐቀበት በደቡብ በኩል ይዞራል ወደ ጺንም ይሻገራል፤ በቃዴስ በርኔ በደቡብ በኩል ያለው መጨረሻው ይሆናል፤ ወደ ሐጸርአዳር ይሄዳል ወደ ዓጽሞንም ያልፋል፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አቅራቢማ ፑደና ገድሳ ባጋና ስሚደ፥ ጺና መላ ቢታ አደ፥ ቃዴሳ-ባርነ ገድሳ ጋኬ፤ ሄዋፐ ሀዳር-አዳራ አደ፥ አጽሞና ጋኬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ak'irabiima pudetsaanna gedissa baggana simmiide, S'iina mela biittaa aad'd'iidde, K'aadeesa-Barnne gedissa gakkee; hewaappe Hadaari-Adaara aad'd'iidde, As'imoona gakkee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Aqraabime purdera kanththi aadhdhidi Xiine gakkidi dugeha baggara Qaadeese Barine gakkees; hessafe Haxaare-Adaare kanththidi Aximoone gakkees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣቅራቢሜ ፑርዴራ ካን ኣዲ ጺኔ ጋኪዲ ዱጌሃ ባጋራ ቃዴሴ ባሪኔ ጋኬስ፤ ሄሳፌ ሃጻሬ-ኣዳሬ ካንዲ ኣጺሞኔ ጋኬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አቅራብማ አያ በሳ ሻክድ ሲና ቢታ ባዙዋ ካንድ ዱገሀ ባጋራ ቃደስ-ባርነ ጋኬስ። ያፐ ሀዳር-አዳራ ካንድ አፅሞና ጋኬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Aqirabima aadhiya bessaa shaakidi Siina biitta bazzuwa kanthidi dugeha baggara Qaades-Barne gakees. Yaape Hadar-Adaara kanthidi Aximoona gakees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በአቅረቢም መተላለፊያ አቋርጦ እስከ ጺን ይሄድና በስተ ደቡብ እስከ ቃዴስ በርኔ ይዘልቃል፤ ከዚያም በሐጸር አዳር ዐልፎ እስከ ዓጽሞን ይደርስና |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያም ወደ ዐቅራቢም መተላለፊያ ወደ ደቡብ በማምራት በጺን አልፎ እስከ ቃዴስ በርኔ ይደርሳል፤ ከዚያም በሐጻርአዳር ሰሜናዊ ምዕራብ አልፎ እስከ ዓጽሞን ይደርሳል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ወሰንኩም ብደቡብ ዓቐበት ዓቅራቢም ዘይሩ ናብ ፂን ይሕለፍ፤ ብደቡብ ቃዴስ በርኔ ኣቢሉ ድማ ይውፃእ። ብሓፀርኣዳር ወፂኡ ኸዓ ናብ ዓፅሞን ይሕለፍ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዶብኩም ብደቡብ ዓቀበት ዓቅራቢም ዞይሩ ናብ ጺን ይሕለፍ፡ ብደቡብ ቃዴስባርኔዓ ኣቢሉ ድማ ይውጻእ። ብሓጻርኣዳር ወጺኡ ኸአ ናብ ዓጽሞን ይሕለፍ። |