Numbers 34:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ነቲ ርስቲ ንደቂ እስራኤል ኣብ ምድሪ ከነኣን ኪዕድሉ ዝኣዘዞም እዚኣቶም እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር በከነዓን ምድር ለእስራኤል ልጆች ርስታቸውን ይከፍሉ ዘንድ ያዘዛቸው እነዚህ ናቸው።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር በከነዓን ምድር ለእስራኤል ልጆች ርስታቸውን ይከፍሉ ዘንድ ያዘዛቸው እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ በከነዓን ምድር ለእስራኤል ልጆች ርስታቸውን እንዲያከፋፍሉ ያዘዛቸው እነዚህ ናቸው።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካናነ ጋድያን እስራኤላቶ ላታ ሻክ እማና ማላ፥ መና ጎዳይ አዛዜዳ አሳቱ ሀዋንታ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kanaane gadiyaan Israa'eelatoo laataa shaakki immana mala, Med'inaa Goday azazeedda asatuu hawantta» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Haytanti Isra7eele asaas Kanaanen biittaa gishi immana mala GODAY doorida asata. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይታንቲ ኢስራኤሌ ኣሳስ ካናኔን ቢታ ጊሺ ኢማና ማላ ጎዳይ ዶሪዳ ኣሳታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካናነ ቢታ እስራኤለ አሳስ ላታ ኦድ ሻክድ እማና መላ ጎዳይ ኪትዳ አሳት ሀይሳታ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kanaane biitta Isra7eele asaas laata oothidi shaakidi immana mela Goday kiitida asati haysata” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ በከነዓን ምድር ለእስራኤላውያን ርስት እንዲያከፋፍሉ እግዚአብሔር (ያህዌ) ያዘዛቸው ሰዎች ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንግዲህ ለእስራኤል ሕዝብ በከነዓን ምድር ርስት እንዲያካፍሉ እግዚአብሔር የመረጣቸው ሰዎች እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ንደቂ እስራኤል ኣብ ምድሪ ከነዓን ርስቲ ኽመቕልዎም እግዚኣብሄር ዝኣዘዞም እዚኣቶም እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ንደቂ እስራኤል ኣብ ምድሪ ከንኣን ርስቲ ኺመቕልዎም እግዚኣብሄር ዝአዘዞም እዚኣቶም እዮም። |