Numbers 34:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ኣዘዞም እሞ በሎም፦ ናብ ምድሪ ከነኣን ምስ ኣተኹም። (እዚኣ እያ እታ ርስቲ ኰይና እትወድቀልኩም ምድሪ፡ ምድሪ ከነኣን ምስ ግዝኣታ።)
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች እን​ዲህ ብለህ እዘ​ዛ​ቸው፦ እነሆ እና​ንተ ወደ ከነ​ዓን ምድር ትገ​ባ​ላ​ችሁ፤ የከ​ነ​ዓ​ንም ምድር ከአ​ው​ራ​ጃ​ዎ​ችዋ ጋር ለእ​ና​ንተ ርስት ትሆ​ና​ለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ እዘዛቸው። ወደ ከነዓን ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ ርስት ትሆናችሁ ዘንድ በዕጣ የምትደርሳችሁ ምድር፥ በዳርቻዋ ያለች የከነዓን ምድር፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ እዘዛቸው፦ ወደ ከነዓን ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ ርስት እንዲሆናችሁ በዕጣ የምትደርሳችሁ ምድር፥ በተከለለው ድንበርዋ የከነዓን ምድር ይህች ናት፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን እስራኤላቱዋ ሀዋዳን ያጋደ አዛዛ፤ ‘ላታዳን ህንተና ጋክያ ካናነ ቢታ ዛዋይ ሀዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni Israa'eelatuwaa hawaadan yaagaade azaza; ‹Laataadan hinttena gakkiyaa Kanaane biittaa zaway hawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Isra7eele asaa, ‹Tani inttes immiza Kanaane biittayo intte biidi geliza wode izi yuushon diza dereti hayssafe kaallizayta;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢስራኤሌ ኣሳ፥ ‹ታኒ ኢንቴስ ኢሚዛ ካናኔ ቢታዮ ኢንቴ ቢዲ ጌሊዛ ዎዴ ኢዚ ዩሾን ዲዛ ዴሬቲ ሃይሳፌ ካሊዛይታ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ጋዳ ኦዳ፤ ህንተ ካናነ ገልያ ዎደ ታ ህንተዉ ላታ ኦዳ እማና ቢታ ዛዋይ ሀይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Isra7eele asaas haysada gada oda; hinte Kanaane geliya wode ta hintew laata oothada immana biitta zaway haysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤላውያንን እዘዛቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ርስት አድርጋችሁ በዕጣ ወደምትካፈሏት ወደ ከነዓን ምድር በምትገቡበት ጊዜ አዋሳኞቿ እነዚህ ይሆናሉ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እስራኤላውያንን እንዲህ ብለህ እዘዝ፦ እኔ ወደምሰጣችሁ ወደ ከነዓን ምድር በምትገቡበት ጊዜ የርስታችሁ ወሰን እንደሚከተለው ይሆናል፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ ኢልካ ኣዝዞም፦ ናብታ ርስቲ ኽትኮነኩም እትወሃበኩም ምድሪ ከነዓን ምስ ኣተኹም ዘዋስንዋ እዞም ዝስዕቡ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ኣዝዞም፡ በሎም ከአ፡ ናብ ምድሪ ከነኣን ምስ ኣቶኹም፡ እታ ንርስቲ እትበጽሓኩም ምድሪ እዚኣ እያ፡ ምድሪ ከነኣን ክሳዕ ወሰናታ።