Numbers 34:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣስማት እቶም ነታ ሃገር ዚመቕሉ ሰባት እዚ እዮም፦ ካህን ኣልኣዛርን እያሱ ወዲ ነዌን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ምድ​ሪ​ቱን ርስት አድ​ር​ገው የሚ​ከ​ፍ​ሉ​ላ​ችሁ ሰዎች ስማ​ቸው ይህ ነው፤ ካህኑ አል​ዓ​ዛ​ርና የነዌ ልጅ ኢያሱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ምድሪቱን ርስት አድርገው የሚከፍሉላችሁ ሰዎች ስማቸው ይህ ነው፤ ካህኑ አልዓዛርና የነዌ ልጅ ኢያሱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ምድሪቱን ርስት አድርገው የሚከፋፍሉላችሁ ሰዎች ስማቸው ይህ ነው፤ ካህኑ አልዓዛርና የነዌ ልጅ ኢያሱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሄ ቢታ ህንተንቶ ላታ ኦደ፥ ሻክ እማና አሳቱ ሱንይ ሀዋ፤ ቄስያ ኤልኣዛራነ ኔዌ ናኣ ኢያሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «He biittaa hinttenttoo laata ootsiide, shaakki immana asatuu suntsay hawaa; k'eesiyaa El"aazaranne Neewe na'aa Iyaasa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Qeese El7ezeereynne Nawe naa Iyaasoy gadeza derezas gishetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ቄሴ ኤልኤዜሬይኔ ናዌ ና ኢያሶይ ጋዴዛ ዴሬዛስ ጊሼቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ካህንያ አላዛራነ ናወ ናኣ እያሱይ ሄ ቢታ አሳስ ሻኮ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Kahiniya Alaazaranne Nawe na7aa Iyyasuy he biitta asaas shaako.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ምድሪቱን ርስት አድርገው የሚያከፋፍሏችሁ ካህኑ አልዓዛርና የነዌ ልጅ ኢያሱ ናቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ካህኑ አልዓዛርና የነዌ ልጅ ኢያሱ ምድሪቱን በሕዝቡ መካከል ያከፋፍሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ነታ ምድሪ ንርስቲ ዝመቕሉልኩም ሰባት፥ ካህን ኣልኣዛርን ኢያሱ ወዲ ነዌን እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ስም እቶም ነታ ምድሪ ንርስቲ ዚመቕሉልኩም ሰባት እዚ እዩ፡ ካህን ኣልኣዛርን እያሲ ወዲ ነዌን።