Numbers 34:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነገድ ደቂ ሮቤል ከከም ቤት ኣቦታቶም፡ ነገድ ደቂ ጋድ ድማ ከከም ቤት ኣቦታቶም ርስቶም ተቐበሉ። ፍርቂ ነገድ ምናሴ ድማ ርስቶም ተቐበሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሮ​ቤ​ልም ልጆች ነገድ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤት፥ የጋ​ድም ልጆች ነገድ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤት፥ የም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ ርስ​ታ​ቸ​ውን ወር​ሰ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሮቤልም ልጆች ነገድ በየአባቶቻቸው ቤት፥ የጋድም ልጆች ነገድ በየአባቶቻቸው ቤት፥ የምናሴም ነገድ እኩሌታ ርስታቸውን ወርሰዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሮቤልም ልጆች ነገድ በየአባቶቻቸው ቤት፥ የጋድም ልጆች ነገድ በየአባቶቻቸው ቤት፥ የምናሴም ነገድ እኩሌታ ርስታቸውን ወርሰዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አያዉ ጎፐ፥ ሮቤላ ዛራቱ ጋዳ ዛራቱነ፥ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋይ ባረንቱ ላታ እያርኮ ሄፍንን ዮርዳኖሳ ሻፋፐ አዋይ ዶልያ ባጋና አኬድኖ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ayaw gooppe, Roobeela zaratuu Gaada zaratuunne, Minaase zaratuwaappe baggay barenttu laataa Iyaarikko hefintsan Yorddaanoosa Shaafaappe away doliyaa baggana akkeeddino» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Oroobeele zarkketi Gaade zarkketinne Minaases bagga zarkketi baas imettida biittaa laattida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦሮቤሌ ዛርኬቲ ጋዴ ዛርኬቲኔ ሚናሴስ ባጋ ዛርኬቲ ባስ ኢሜቲዳ ቢታ ላቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሮቤላ ኮቻይ፥ ጋደ ኮቻይነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋይ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Robeela kochay, Gaade kochaynne Minaase kochaafe baggay,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሮቤል ነገድ ቤተ ሰቦች፣ የጋድ ነገድ ቤተ ሰቦች እንዲሁም የምናሴ ነገድ እኩሌታ ርስታቸውን ተቀብለዋልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሮቤልና የጋድ ነገዶች፥ እንዲሁም የምናሴ ነገድ እኩሌታ በየቤተሰባቸው በመከፋፈል፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነገድ ደቂ ሮቤል ከከም ማይ ቤቶም፥ ነገድ ደቂ ጋድ ድማ ኸከም ማይ ቤቶም፥ ፈረቓ ነገድ ምናሴውን ከምኡ ረርስቶም ሒዞም እዮም እሞ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣሞ ነገድ ደቂ ሮቤል ከከም ማይ ቤት ኣቦታቶም፡ ነገድ ደቂ ጋድ ከከም ማይ ቤት ኣቦታቶም፡ ነገድ ደቂ ሮቤል ድማ ከከም ማይ ቤት ኣቦታቶም ረርስቶም ሓዙ። ፈረቓ ነገድ ምናሴ ኸአ ርስቶም ሓዙ።