Numbers 34:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሙሴ ድማ ንደቂ እስራኤል ከምዚ ኢሉ ኣዘዞም፦ እዛ እግዚኣብሄር ነቶም ትሽዓተ ነገድን ንፍርቂ ነገድን ክትህቦም ዝኣዘዝኩም ብዕጫ ዝወረስኩማ ምድሪ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች እን​ዲህ ብሎ አዘ​ዛ​ቸው፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለዘ​ጠኙ ነገ​ድና ለም​ናሴ ነገድ እኩ​ሌታ ይሰ​ጡ​አ​ቸው ዘንድ እንደ አዘዘ በዕጣ የም​ት​ወ​ር​ሱ​አት ምድር ይህች ናት፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብሎ አዘዛቸው። እግዚአብሔር ለዘጠኝ ነገድ ተኩል ይሰጡአቸው ዘንድ ያዘዘ በዕጣ የምትወርሱአት ምድር ይህች ናት፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፦ “ጌታ ለዘጠኝ ነገድ ተኩል እንዲሰጥ ያዘዘው በዕጣ የምትወርሱአት ምድር ይህች ናት፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ እስራኤላቱዋ ሀዋዳን ያጊደ አዛዜዳ፤ “ኤጻ የጊደ፥ ህንተ ላታና ማላ፥ ኡዱፑን ዛረቶነ ባጋ ዛረቶ ሄ ቢታይ እመታናዳን መና ጎዳይ አዛዜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse Israa'eelatuwaa hawaadan yaagiide azazeedda; «Es's'aa yeggiide, hintte laattana mala, udduppun zaretoonne bagga zaretoo he biittay imettanaadan Med'inaa Goday azazeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Musey Isra7eele asaa, «Saama yeggidi intte laattana mala uddufun zarkketassinne Minaase zarkkefe baggaytas he biittay imettana mala GODAY azazides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይ ኢስራኤሌ ኣሳ፥ «ሳማ ዬጊዲ ኢንቴ ላታና ማላ ኡዱፉን ዛርኬታሲኔ ሚናሴ ዛርኬፌ ባጋይታስ ሄ ቢታይ ኢሜታና ማላ ጎዳይ ኣዛዚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ እስራኤለ አሳ ሀይሳዳ ያግድ ኪትስ፤ “ኡዱፉን ባጋ ኮቻስ ህንተ ሳማ የግድ ሻካና ላታ ቢታይ ሀይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey Isra7eele asaa haysada yaagidi Kiittis; “Uddufun bagga kochaas hinte saama yeggidi shaakana laata biittay haysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴ እስራኤላውያንን እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፤ “ይህችን ምድር ርስት አድርጋችሁ በዕጣ ደልድሉ፤ እግዚአብሔርም (ያህዌ) ለዘጠኙና ለግማሹ ነገድ እንድትሰጥ አዝዟል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴ እስራኤላውያንን እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፦ “ለዘጠኝ ተኩል ነገዶች እንዲሰጥ እግዚአብሔር ያዘዘው በዕጣ የምትካፈሉት ርስት ይህ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ንደቂ እስራኤል ከምዙይ ኢሉ ኣዘዞም፦ ርስቲ ምእንቲ ኽትኮነኩም ነዛ ምድሪ እዚኣ ዕፃ ኣውዲቕኩም ተማቐልዋ። እግዚኣብሄር ንትሽዓተ ነገድን ፈረቓን ክትወሃብ ዝኣዘዘ እዚኣ እያ።
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ድማ ንደቂ እስራኤል ከምዚ ኢሉ ኣዘዞም፡ እታ ብዕጭ እትርስተይዋ ሃገር፡ እግዚኣብሄር ንትሽዓተ ነገድን ንፈረቓ ነገድን ክትወሀብ ዝአዘዘ፡ እዚኣ እያ።