Numbers 33:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ማራ ተበጊሶም ድማ ናብ ኤሊም መጹ፣ ኣብ ኤሊም ድማ ዓሰርተው ክልተ ዓይኒ ማይን ስሳ ኣግራብ ስየ ነበሩ። ኣብኡ ድማ ሰፈሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከም​ረ​ትም ተጕ​ዘው ወደ ኤሊም መጡ፤ በኤ​ሊ​ምም ዐሥራ ሁለት የውኃ ምን​ጮች፥ ሰባ ዘን​ባ​ቦ​ችም ነበሩ፤ በዚ​ያም በውኃ አጠ​ገብ ሰፈሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከማራም ተጕዘው ወደ ኤሊም መጡ፤ በኤሊምም አሥራ ሁለት የውኃ ምንጮች ሰባ ዘንባቦችም ነበሩ፤ በዚያም ሰፈሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከማራም ተጉዘው ወደ ኤሊም መጡ፤ በኤሊምም ዐሥራ ሁለት የውኃ ምንጮች ሰባ ዘንባቦችም ነበሩ፤ በዚያም ሰፈሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ማራፐ ደንዲደ፥ ታማነ ላኡ ፑልቶቱነ ላፑን ታሙ ዛምባቱ ደእያ ኤሊማ ቢደ፥ ያን ዱንካኔድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Maarappe denddiide, tammanne laa"u pulttotuunne laappun tammu zambbatuu de'iyaa Eliima biide, yan dunkkaaneeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Maarappe dendidi tammanne nam7u haaththa pulttotinne laappun tammu tamire miththati dizaso Eelaame gakki dunkaani uttides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማራፔ ዴንዲዲ ታማኔ ናምኡ ሃ ፑልቶቲኔ ላፑን ታሙ ታሚሬ ሚቲ ዲዛሶ ኤላሜ ጋኪ ዱንካኒ ኡቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማራፐ ደንድድ ታማነ ናምኡ ፑልቶትነ ላፑን ታሙ ዛምባት ደእያ ኤልማን ዱንካንዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Maarape dendidi tammanne nam7u pultotinne laapun tammu zambati de7iya Eliman dunkaanidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከማራ ተነሥተው ዐሥራ ሁለት የውሃ ምንጮችና ሰባ የተምር ዛፎች ወደ ነበሩበት ወደ ኤሊም መጥተው በዚያ ሰፈሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያም ተነሥተው ዐሥራ ሁለት የውሃ ምንጮችና ሰባ የተምር ዛፎች ወደሚገኙባት ወደ ኤሊም ሄደው በዚያ ሰፈሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ማራ ተልዒሎም፥ ናብ ኤሊም መፁ፤ ኣብ ኤሊም ከዓ ዓሰርተ ኽልተ ዓይኒ ማይን ሰብዓ ኦም ተምርን ነበረ፤ ኣብኣ ድማ ሰፈሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ መንጽር ሃሒሮት ነቂሎም ድማ፡ ብማእከል ባሕሪ ገይሮም ናብ በረኻ ተሳገሩ። ኣብ በረኻ ኤታም መጹ። ኣብ ኤሊም ከአ ዓሰርተው ክልተ ዓይኒ ማይን ሰብዓ ኦም ተምርን ነበረ፡ ኣብኣ ድማ ሰፈሩ።