Numbers 33:54 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነታ ምድሪ ድማ ንወለዶታትኩም ርስቲ ብዕጫ ክትመቕልዋ ኣለኩም። ንዝበዝሐ ርስቲ ኽትህብዎ ድማ፡ ንውሑድ ርስቲ ድማ ይውሕድ። ናይ ኩሉ ሰብ ውርሻ ኣብቲ ዕጫኡ ዝወደቐሉ ቦታ ክኸውን ኣለዎ፤ ከም ነገድ ኣቦታትኩም ክትወርሱ ኢኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ምድ​ሪ​ቱ​ንም ትወ​ር​ሳ​ላ​ችሁ፤ በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ች​ሁም ትከ​ፋ​ፈ​ሏ​ታ​ላ​ችሁ፤ ለብ​ዙ​ዎች ድር​ሻ​ቸ​ውን አብ​ዙ​ላ​ቸው፤ ለጥ​ቂ​ቶ​ችም ድር​ሻ​ቸ​ውን ጥቂት አድ​ርጉ፤ እያ​ን​ዳ​ንዱ ሁሉ ዕጣ እንደ ወደ​ቀ​ለት በዚያ ርስቱ ይሆ​ናል፤ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ችሁ ነገ​ዶች ትወ​ር​ሳ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ምድሪቱንም በየወገኖቻችሁ በዕጣ ትወርሳላችሁ፤ ለብዙዎች እንደ ብዛታቸው ለጥቂቶቹም እንደ ጥቂትነታቸው መጠን ርስትን ትሰጣላችሁ፤ እያዳንዱ ሁሉ ዕጣ እንደ ወደቀለት በዚያ ርስቱ ይሆናል፤ በየአባቶቻችሁ ነገዶች ትወርሳላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ምድሪቱንም በየወገኖቻችሁ በዕጣ ትወርሳላችሁ፤ ለብዙዎች እንደ ብዛታቸው ለጥቂቶቹም እንደ ጥቂትነታቸው መጠን ርስትን ትሰጣላችሁ፤ እያንዳንዱ ሁሉ ዕጣው እንደ ወጣለት በዚያ ርስቱ ይሆናል፤ በየአባቶቻችሁ ነገዶች ትወርሳላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ዛርያን ዛርያን ሳማ ከሲደ፥ ቢታ ሻክተ። ፓይዱዋን ጮራትያ ዛረቶ ዳሮ ላታ እምተ፤ ፓይዱዋን ጉጽያ ዛረቶ ጉ ላታ እምተ። ሳማን ኡንቱንታ ጋኬዳ ሀቃዌነ ኡንቱንቱዋ ግዳናዋ። ቢታ ህንተ ማይዛ አዎቱዋ ዛርያን ዛርያን ግሽ አኪታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte zariyaan zariyaan saamaa kessiide, biittaa shaakkite. Payduwaan c'orattiyaa zaretoo daro laataa immite; payduwaan guus's'iyaa zaretoo guutsaa laataa immite. Saaman unttuntta gakkeedda hak'awenne unttunttuwaa gidanawaa. Biittaa hintte mayzza aawotuwaa zariyaan zariyaan gishi akkiita.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Biittayo intte zarkken zarkken gishetti ekkite; qoodan dariza zarkkes dalga gade immite; qoodan guuxxiza zarkketas xunththa gade immite; issoy issoy ba zarkken zarkken biittayo ay gidiinkka saamay gaththida mala baas laata gade histti ekko.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቢታዮ ኢንቴ ዛርኬን ዛርኬን ጊሼቲ ኤኪቴ፤ ቆዳን ዳሪዛ ዛርኬስ ዳልጋ ጋዴ ኢሚቴ፤ ቆዳን ጉጺዛ ዛርኬታስ ጹን ጋዴ ኢሚቴ፤ ኢሶይ ኢሶይ ባ ዛርኬን ዛርኬን ቢታዮ ኣይ ጊዲንካ ሳማይ ጋዳ ማላ ባስ ላታ ጋዴ ሂስቲ ኤኮ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ኮቻን ኮቻን ሳማ ከስድ ቢታ ሻከትተ። ታይቦን ዳርያ ኮቻታስ ዳልጋ ላታ እምተ፤ ታይቦን ጉፅያ ኮቻታስ ጉ ላታ እምተ። ሳማን ኤንታ ጋክዳ ቢታይ ኤንታባ ግዳና። ቢታ ህንተ ማይዛታ ኮቻን ኮቻን ሻክድ ኤክተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte kochan kochan saama kessidi biitta shaaketite. Taybon dariya kochatas dalga laata immite; taybon guuxiya kochatas guutha laata immite. Saaman enta gakida biittay entaba gidana. Biittaa hinte mayzata kochan kochan shaakidi ekite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምድሪቱንም በየጐሣዎቻችሁ በዕጣ ተከፋፈሉ። ከፍ ያለ ቍጥር ላለው ሰፋ ያለውን፣ ዝቅተኛ ቍጥር ላለው ደግሞ አነስተኛውን ስጡ፤ ምንም ይሁን ምን በዕጣ የወጣላቸው፣ የየራሳቸው ርስት ይሆናል። አከፋፈሉም በየአባቶቻችሁ ነገዶች አንጻር ይሁን።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ምድሪቱንም በተለያዩት ነገዶችና ጐሣዎች መካከል በዕጣ ተከፋፈሉ፤ የጐሣው ቊጥር ከፍ ላለው ሰፊ መሬት ይሰጠው፤ የጐሣው ቊጥር አነስተኛ ለሆነው ደግሞ ጠበብ ያለ መሬት ይሰጠው። እያንዳንዱ ሁሉ ዕጣው እንደ ወጣለት በዚያ ርስቱ ይሆናል፤ በየአባቶቻችሁ ነገዶች ምድሪቱን በርስትነት ትረከባላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነታ ምድሪ በብዓሌትኩም ብዕፃ ተማቐልዋ። ነቶም ብዙሓት ገፊሕ ርስቲ ሃብዎም፤ ነቶም ውሑዳት ድማ ፀቢብ ርስቲ ሃብዎም። ነፍሲ ወከፍ እታ ዕፃኡ ዝበፅሐቶ ርስቱ ትኸውን፤ ከከም ነገድ ኣቦታትኩም ውረሱ።”
Amharic Tigrinya 2011 ነታ ምድሪ ኸከም ዓሌትኩም ብዕጭ ተማቐልዋ። ነቶም ብዙሓት ገፊሕ ርስቲ ሀብዎም። ነቶም ሒደት ድማ ጸቢብ ርስቲ ሀብዎም። ነፍሲ ወከፍ ኣብታ ዕጩ ዝበጽሓቶ ኣብኣ ይረስተ፡ ከከም ነገድ ኣቦታትኩም ተረስትዩ።