Numbers 33:51 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ በሎም፦ ንዮርዳኖስ ሰጊርኩም ናብ ምድሪ ከነኣን እንተ ሰጊርኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ ወደ ከነ​ዓን ምድር ዮር​ዳ​ኖ​ስን ትሻ​ገ​ራ​ላ​ችሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ወደከነዓን ምድር ዮርዳኖስን በተሻገራችሁ ጊዜ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ለእነርሱ ተናገር፦ ወደ ከነዓን ምድር ዮርዳኖስን በተሻገራችሁ ጊዜ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እስራኤላቱዋ ኔን ያጋ፤ ‘ዮርዳኖሳ ሻፋ ፕኒደ፥ ካናነ ቢታ ህንተ ገልያ ዎደ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Israa'eelatuwaa neeni yaaga; ‹Yorddaanoosa Shaafaa pinniide, Kanaane biittaa hintte geliyaa wode,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni Isra7eele asaas, «Intte Kanaane dere gelanaas Yordaanoose pinniza wode,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ «ኢንቴ ካናኔ ዴሬ ጌላናስ ዮርዳኖሴ ፒኒዛ ዎዴ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስራኤለ አሳስ ያጋዳ ኦዳ፤ ዮርዳኖሰ ሻፋ ፕንድ፥ ካናነ ቢታ ህንተ ገልያ ዎደ
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Isra7eele asaas yaagada oda; Yordaanose shaafa pinnidi, Kanaane biitta hinte geliya wode
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤላውያንን ተናገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ወደ ከነዓን ለመግባት ዮርዳኖስን ስትሻገሩ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ “ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ ወደ ከነዓን ምድር ስትገቡ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ “ፈለግ ዮርዳኖስ ተሳጊርኩም፥ ናብ ምድሪ ከነዓን ምስ ኣተኹም፥
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም፡ በሎም ከኣ፡ ዮርዳኖስ ተሳጊርኩም፡ ናብ ምድሪ ከነኣን ምስ ኣቶኹም።