Numbers 32:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ስንጭሮ ኤሽኮል ደይቦም ነታ ምድሪ ምስ ረኣዩ፡ ናብታ የሆዋ ዝሃቦም ምድሪ ንኸይኣትዉ ንልቢ ደቂ እስራኤል ተስፋ ኣቝረጽዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ወይን ዘለላ ሸለቆ መጡ፤ ምድ​ሪ​ቱ​ንም አዩ​አት፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ወደ ሰጣ​ቸው ምድር እን​ዳ​ይ​ገቡ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ልብ መለሱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ኤሽኮልም ሸለቆ በሄዱ ጊዜ፥ ምድሪቱንም ባዩ ጊዜ፥ እግዚአብሔር ወደ ሰጣቸው ምድር እንዳይገቡ የእስራኤልን ልጆች ልብ አደከሙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ኤሽኮልም ሸለቆ ሄደው ምድሪቱን ባዩ ጊዜ፥ ጌታ ወደ ሰጣቸው ምድር እንዳይገቡ የእስራኤልን ልጆች ልብ አደከሙ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዋኒደ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ኤሽኮላ ዛንጋራ ከሲደ፥ ሄ ቢታ ጼሌዳ ዎደ፥ እስራኤላቱ መና ጎዳይ ኡንቱንቶ እሜዳ ቢታ ገለና ማላ፥ ኡንቱንቱ እስራኤላቱዋ ዎዛና ሹግሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Waaniide gooppe, unttunttu Eshkkoola Zanggaaraa kesiide, he biittaa s'eelleedda wode, Israa'eelatuu Med'inaa Goday unttunttoo immeedda biittaa gelenna mala, unttunttu Israa'eelatuwaa wozanaa shugisseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti Eshkoole shoobbaa gakkanaas biidi he biittayo xomosi xeellida; gido attiin heeppe simmidi Isra7eele asay GODAY isttas immida dereza gelontta mala hidota qanxxisida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ኤሽኮሌ ሾባ ጋካናስ ቢዲ ሄ ቢታዮ ጾሞሲ ጼሊዳ፤ ጊዶ ኣቲን ሄፔ ሲሚዲ ኢስራኤሌ ኣሳይ ጎዳይ ኢስታስ ኢሚዳ ዴሬዛ ጌሎንታ ማላ ሂዶታ ቃንጺሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ኤሽኮላ ዛንጋራ ጋካናዉ ብድ ሄ ቢታ በእ ስሚድ እስራኤለት ጎዳይ ኤንታዉ እምዳ ቢታ ገሎና መላ እስራኤለታ ዎዛና ሹግስዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti Eshkola Zangaara gakanaw bidi he biitta be7i simmidi Isra7eeleti Goday entaw immida biitta gelonna mela Isra7eeleta wozanaa shugisidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ ኤሽኮል ሸለቆ ሄደው ምድሪቱን ካዩ በኋላ፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ወደ ሰጣቸው ምድር እንዳይገቡ እስራኤላውያንን ተስፋ አስቈረጧቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስከ ኤሽኮል ሸለቆ ሄደው ምድሪቱን ተመለከቱ፤ ነገር ግን ከዚያ በተመለሱ ጊዜ ሕዝቡ እግዚአብሔር ወደ ሰጣቸው ምድር እንዳይገቡ ተስፋ አስቈረጡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ክሳዕ ለሰ ኤሽኮል ደዪቦም ነታ ምድሪ ምስ ሰለይዋ፥ ንደቂ እስራኤል ናብታ እግዚኣብሄር ዝሃቦም ምድሪ ኸይኣትዉ ተስፋ ኸም ዝቘርፁ ገበርዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ክሳዕ ለሰ ኤሽኮል ደይቦም ነታ ምድሪ ምስ ረአይዋ፡ ናብታ እግዚኣብሄር ዝሀቦም ምድሪ ኻብ ምእንታው ንልቢ ደቂ እስራኤል ኣሸበርዎ።